ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(15 votes)
ፈረንጆች Good News and Bad News የሚሉት አላቸው፡፡ ደግ ወሬና ክፉ ወሬእንደማለት ነው፡፡ ይኸንን የተንተራሰ የአንድ ሀኪምና የታካሚው ንግግር የዛሬ ተረታችን ነው፡፡ እነሆ፡-ሐኪም - እንኳን ደህና መጣህ ወዳጄ፡፡ታካሚ - እንኳን ደህና ቆዩኝ ሐኪም፡፡ሐኪም - ዛሬ፤ደግም ክፉም ወሬ ይዤ ነው የጠበቅሁህ፡፡ታካሚ…
Rate this item
(15 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ አህያና አንድ ለማዳ ውሻ በአንድ ጌታ ቤት ይኖሩ ነበረ፡፡ አህያው ከጋጣ ውስጥ ብዙ አጃና ገብስ እንዲሁም ሳር ተደርጎለት እስኪጠግብ እየበላ ይተኛል፡፡ ትንሹ ቡችላ ውሻ ደግሞ ሳሎን ውስጥ ለእሱ በተዘጋጀለት ሶፋ ላይ ይቀመጣል፡፡ አንዳንዴ ደግሞ በጌታው ጭን…
Rate this item
(28 votes)
ሦስት አህዮች በጠፍ ጨረቃ ሣር ሊግጡ ወደ ሜዳ ተሰማርተዋል፡፡ ጅቦች ደግሞ ርቧቸው ሲዞሩ አምሽተው፣ በመጨረሻ አህዮቹ ሣር ወደሚግጡበት አካባቢ ይመጣሉ፡፡ “በዚህ ሌሊት፣ በእኛ ሰዓት፣ በእኛ ግዛት እንዲህ ፍንድቅድቅ ያሉት ማንን ተማምነው ነው? ከመብላታችን በፊት እንጠይቃቸው” አሉና ጅቦቹ አህዮቹን ተራ በተራ…
Rate this item
(30 votes)
አንድ ተኩላ አንዲት የበግ ግልገል፣ ከዕለታት አንድ ቀን አግኝቶ በጣም አስጐመዠችው፡፡ እንዲሁ እንይበላት ምክንያት ያስፈልጋል ብሎ አሰበ፡፡ ስለዚህ አንዳንድ ጥያቄና ወቀሳ መሰንዘር ጀመረ፡፡ “አንቺ’ኮ ባለፈው ዓመት ሰድበሽኛል፤ ታስታውሻለሽ?” ግልገሊትም፤ “ኧረ በጭራሽ ጌታ ተኩላ፤ እኔ አምና አልተወለድኩም” ጌታ ተኩላ፤ “አንቺ ቀጣፊ!…
Rate this item
(27 votes)
ከዝነኛው ኤዞፕ ተረቶች አንዱ እንዲህ ይላል፡- ከዕለታት አንድ ቀን ተኩላዎች ወደ ውሾች መንደር መጡ ይባላል፡፡ “እንደምናችሁ ውሾች?”ውሾችም፤ “እኛ ደህና ከርመናል፡፡ እናንተስ ተኩላዎች እንዴት ሰነበታችሁ?” አሉ፡፡ ተኩላዎችም፤ “እናንተ ውሾች በጣም ታሳዝኑናላችሁ” “ለምን?” “እስከዛሬ እኛና እናንተ ጠላት መሆናችን እጅግ ያሳዝናል፡፡ አለመተሳሰባችንና አለመነጋገራችን…
Rate this item
(18 votes)
አንዳንድ ተረት ካልተደጋገመ የሚሰማ የለም፡፡ ይሄንንም በድጋሚ አቅርበነዋል፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ትልቅ ዝሆን አንድ ትልቅ ገደል ውስጥ ወድቆ ይሞታል፡፡ ሌሊቱን የተራቡ ጅቦች ወደ ገደሉ አፋፍ መጥተው፣ ዞር ዞር ሲሉ ዝሆን እጅግ አዘቅት በሆነው ገደል ውስጥ ገብቶ መሞቱን አዩ፡፡ ከፊሎቹ…