ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(10 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንዲት ዘማሪ ወፍ በወጥመድ ተይዛ በቆንጆ ድምጽዋ ትዘምራለች፡፡ ድምፁዋ በጣም ከማማሩ የነሳ ሌሎች ወፎች ሁሉ ፀጥ ብለው ያዳምጡዋታል፡፡ “ስበር እውላለሁ፡፡ ስከንፍ አረፍዳለሁ፡፡ ማን ይየኝ ማን ይስማኝ መች እጨነቃለሁ?የምሮጥ ለራሴ፣ የመኖር ለራሴ፣ ይድከመኝ ይመመኝ፣ ራሴ ነኝ ዋሴ፡፡ ሰው…
Rate this item
(4 votes)
ተነደን ጠንተነ ጋዳኔ መራ ወሮፐ (የወላይትኛ ተረት)ከኤዞፕ ታሪኮች ውስጥ ጃክዶ ስለሚባል አንድ መጠኑ መካከለኛ የሆነ ቁራ - መሳይ ወፍ የሚከተለው ይገኛል፡፡ ጃክዶ በአውሮፓም በእስያም የሚገኝ ወፍ ነው፡፡ መልኩ የጥቁርና የግራጫ ቀለም ድብልቅ ነው፡፡ የሚያብረቀርቅ ነገር መልቀምና መስረቅ የሚወድ ለፍላፊ የወፍ…
Rate this item
(11 votes)
(ሃተን ሙነቅዮ ዴሬ ኢተ ጋደ ጩቸን መነቅዮ ዴሬ ገከውሱ) - የወላይትኛ ተረት ከእለታት አንድ ቀን አንድ ዛፍ ቆራጭ ከወንዝ ዳር ዛፍ እየቆረጠ ሳለ መጥረቢያው ከእጁ ወጥቶ፣ ግንዱ ላይ ነጥሮ ወንዙ ውስጥ ወደቀበት፡፡ በወንዙ ዳር ቆሞ፣“አዬ ጉድ! የእንጀራ ገመዴ ተበጠሰ!” እያለ…
Rate this item
(5 votes)
ኤዞፕ ከፃፈልን ተረቶች መካከል አንዱ እንዲህ ይላል፡- ከዕለታት አንድ ቀን ብዙ ጥንቸሎች ተሰብስበው ይመካከራሉ፡፡ አንደኛ ጥንቸል - “ጐበዝ እኔ ኑሮ መሮኛል፡፡ በየአቅጣጫው ጠላት እኛ ላይ እያነጣጠረ መግቢያ መውጪያ አሳጣን፡፡ በየጊዜው መደበቅ፣ ከሰው መሸሽ በጣም ነው ያስጠላኝ” አለች፡፡ ሁለተኛዋ ጥንቸል -…
Rate this item
(5 votes)
ከነአያ አንበሶ በታች ያሉት የዱር አራዊት ሁሉ ተሰብስበው ትልቅ ግብዣ ተደረገና ዳንሱ፣ ጭፈራው፣ ዳንኪራው ቀለጠ! ደራ!ከደናሾቹ መካከል ጥንቸል ተነስታ፤ “ዝም ብለን ከምንደንስ እንወዳደርና ምርጥ ዳንሰኛው ይለይ!” አለችና ሃሳብ አቀረበች፡፡ በሃሳቡዋ ሁሉም ተስማሙና ጭፈራው ቀጠለ፡፡ ሁሉም በተራ በተራ ወደ መድረክ እየወጣ…
Rate this item
(7 votes)
ከክርስቶስ ልደት በፊት በሶስተኛው ክፍለ ዘመን የነበረ ኩንግ ሲ የተባለ አንድ ንጉስ በቻይና ይኖር ነበር፡፡ ንጉስ አሳ በጣም ይወድ የነበረ መሪ ነበር ይባላል፡፡ የአገሩ ህዝብ በሞላ አሳ ይገዛና እጅ መንሻ ያቀርብለታል፡፡ ንጉሱ ኩንግ ሲዩ ግን ስጦታውን አልቀበልም፤ይላል፡፡ ይህንን ያየው ታናሽ…