ላንተና ላንቺ
ጥር 25-27 የኢትዮያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር 25ኛ አመት የብር ኢዮቤልዩ፣ጥር 25-27 የኢትዮያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር ESOG ›መታዊ ጉባኤ፣ጥር 25-27 የአፍሪካ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር ፌደሬሽን 2ኛ ጉባኤ ይካሄዳል። የኢትዮጵያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር ከተቋቋመ 25 አመት ሞላው። ጉባኤው…
Read 2864 times
Published in
ላንተና ላንቺ
• ስራ መስራት የሚገባው በተገረዙ ሴቶች ችግር ላይ ብቻ አይደለም። ያልተገረዙ ሴቶችንም ጉዳይ ማየት ያስፈልጋል። • በደቡብ በአንዳንድ አካባቢዎች ግርዛት እንደገና እንደአዲስ ተጠናክሮ ቀጥሎአል። ሳይገረዙ የተዳሩ ሴቶች እንደገና በራሳቸው ፈቃድ እየተገረዙ ነው። ለርእስነት የመረጥነው አባባል የአንዳንድ አባወራዎች ውሳኔ ነው። ምናልባትም…
Read 3089 times
Published in
ላንተና ላንቺ
• በየአስር ሴኮንዱ በአለማችን አንዲት ልጃገረድ ግርዛት ይፈጸም ባታል። ታህሳስ 6/2009 ዓ/ም በአዲስ አበባ አንድ የምክክር አውደ ጥናት ተካሂዶ ነበር። የምክክር አውደጥናቱ ትኩረትም በአለም አቀፍ ደረጃ እ.ኤ.አ እስከ 2025 ድረስ በሴት ልጆች ላይ የሚፈ ጸመውን ግርዛት የብልት ትልተላ ጭርሱንም ለማስቆም…
Read 3805 times
Published in
ላንተና ላንቺ
“....እኔ የምኖረው በአዲስ አበባ ነፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ነው። አንድ ነገር ገርሞኝ ነው ወደእናንተ ይህንን ጥያቄ ለማቅረብ የተገደድኩት። ወደስራ ለመሄድ በመንገድ ላይ በምንቀሳቀስበት ጊዜ የተመለከትኩት ነገር አለ። ይኼውም አንድ ቀን ታክሲ ለመሳፈር ከወዲያ ወዲህ ስጋፋ አንዲት ሴት ልጅ ግን…
Read 24580 times
Published in
ላንተና ላንቺ
ሕጻናት ከተወለዱ ከስድስት ወር በሁዋላ ተጨማሪ ምግብ እያገኙ እስከ ሁለት አመት እድሜአቸው ድረስ የጡት ወተት መመገብ ሊቋረጥባቸው አይገባም። ሕጻናት ሁሉ በትክክል ጡት ወተት ከተመገቡ በየአመቱ በአለም እስከ 800,000 ልጆችን ሕይወት ማዳን ይቻላል። በአለም አቀፍ ደረጃ ከሚወለዱት ሕጻናት ከ40% በታች…
Read 6654 times
Published in
ላንተና ላንቺ
• ጡት ማጥባት ለልጅዎ ምን ይጠቅማል? • ጡት ማጥባት ለእናትየውስ ምን ይጠቅማል? • ለልጄ የሚበቃ ወተት ይኖረኛልን? • ልጄን በምን አቅጣጫ ይዤ ማጥበት ይኖርብኛል? • ጡት ለማጥባት አስቀድሜ እንዴት መዘጋጀት አለብኝ? ለዚህ እትም ከላይ ያነበባችሁን ጠቀሜታ ያላቸው አርእስቶች መርጠናል። ጡት…
Read 8762 times
Published in
ላንተና ላንቺ