ላንተና ላንቺ

Rate this item
(12 votes)
በአለም አቀፍ ደረጃ በየአመቱ ወደ 20 ሚሊዮን የሚሆኑ ደህንነቱ ያልተጠበቀ ጽንስ ማቋረጥ ሲፈጸም ይህም ከ10/እርግዝናዎች አንድ ደህንነቱ ያልተጠበቀ እርግዝና እንደሚከወን ያሳያል፡፡ በአለም አቀፍ ደረጃ ከሚያጋጥሙት ጽንስ ማቋረጦች 1/3ኛ የሚሆኑት ደህንነቱ ያልተጠበቀ ነው፡፡ 90 % የሚሆነው ደህንነቱ ያልተጠበቀ ጽንስ ማቋረጥ የሚፈጸመው…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር..መሑሀ አዲሱ አመት ..2007.. ዓ/ም ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ የሰላም ፣የጤናና የብልጽግና እንዲሆን ይመኛል፡፡ የዘመን መለወጫን ምክንያት በማድረግ ከእለቱ ጋር የነበረ ገጠመኝ ልናስነብባችሁ ወደድን፡፡ በመሆኑም ተከታዩን እነሆ ለንባብ ፡፡.....ነገሩ ያጋጠመኝ በ2006 ዓ/ም መግቢያ ጳጉሜ 4/2005 ነው፡፡ እኔ…
Rate this item
(38 votes)
በኢትዮጵያ እናቶች በአማካይ በሕይወት ዘመናቸው የሚወልዱት ልጅ መጠን በ2005 /5.4/ በ2011 /4.8/ (DHS)› ሲሆን በ2015 ይህን ቁጥር ወደ /4.4/ ዝቅ የማድረግ እቅድ ተይዞአል ፡፡ በዚህ ዙሪያ በተለይም ቋሚና የረዥም ጊዜን የመከላከያ ዘዴዎች ጠቀሜታን እና የጎንዮሽ ጉዳታቸውን ዶ/ር ነጋ ተስፋው የጽንስና…
Rate this item
(34 votes)
25% የሚሆኑ ሴቶች በሕይወት ዘመናቸው የወር አበባ ሕመምን ያስተናግዳሉ፡፡ በአስራዎቹ እና ሀያዎች የእድሜ ክልል ውስጥ ካሉ ሴቶች ከ65-95 % የሚሆኑት የወር አበባ ሕመም ሊኖራቸው ይችላል፡ የወር አበባ ሕመም በእነማን ላይ ወይንም በየትኛው የእድሜ ክልል ይከሰታል? የሚለውን ጥያቄ ለመመለስ ተፈጥሮአዊ ሁኔታዎችን…
Rate this item
(12 votes)
በተለያዩ ጊዜያት ስለሽንት መቋጠር አለመቻልና የሴቶች የስነተዋልዶ አካላት ጤንነት ግንኙነት አላቸው? ወይንስ የላቸውም? የሚሉ ጥያቄዎች ደርሰውናል፡፡ በዚህ ርእስ ዙሪያ ከደረሱን ጥያቄዎች መካከል ሁለቱን ታነቡዋቸው ዘንድ መርጠናቸዋል፡፡ ሽንቴ አሁንም አሁንም ስለሚመጣብኝ መጸዳጃ ቤት ከሌለበት አካባቢ ጉዳይ ገጥሞኝ ስሔድ እጅግ በጣም እቸገራለሁ፡፡…
Rate this item
(1 Vote)
“...ማህበረሰቡ በጣም እንደብርቅና እንደአስደንጋጭ ነገር ሊያየው ይችላል፡፡ እኔ ግን ከሙያ አንጻር በተደጋጋሚ የገጠመኝ ነገር አለ፡፡ ይኄውም የወንዶች ልጆች ተገዶ መደፈር ጉዳይ ነው፡፡ የወንዶች ልጆች ተገዶ መደፈር ሲባል ወንዶች በወንዶች የሚፈጸምባቸው ግብረሰዶማዊ ድርጊት እንዳለ ሆኖ እና ይህንንም ህብረተሰቡ በተቻለው መጠን በንቃት…