ላንተና ላንቺ

Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር ከተለያዩ አጋር ድርጅቶች ጋር በመሆን (PMTCT) ኤችአይቪ ከእናት ወደልጅ እንዳይተላለፍ የሚያስችል ፕሮጀክት ለአምስት አመታት ያህል ከ2011-2015 ድረስ ሲያካሂድ የቆየ ሲሆን በአሁኑ ጊዜ ግን ተጠናቆአል። ፕሮጀክቱ በስራ ላይ በነበረበት ወቅት ስራው በሚከናወንባቸው ስፍራዎች ሁሉ በመገኘት በስፍራው…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር እንደውጭው አቆጣጠር ከ2011-2015 ድረስ የቆየ ኤችአይቪ ኤይድስ ከእናት ወደልጅ እንዳይተላለፍ ለማድረግ በተለያዩ መስተዳድሮች ከሚገኙ የግል የህክምና ተቋማት ጋር ሰፊ ስራ ሰርቶአል። በዚህ እትም በማህበሩ ስር ከአምስት አመታት በላይ ኤችአይ ቪ ኤድስ ከእናት ወደ ልጅ እንዳይለተላለፍ…
Rate this item
(0 votes)
 የኢትዮጵያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር ከተመሰረተ 25 አመት ሞልቶታል። በዚህ 25 አመት ጊዜ ውስጥ ምን ሰርቶአል? ሲባል ብዙ ክንውኖችን ማሳካቱ 25ኛ አመቱን ሲያከብር ተወስቶአል። ለማስታወስ ያህልም ፡- በስነተዋልዶ ጤና የሚያገለግሉ ሙያዊ ትንተናዎችን ለማቅረብ በአገር ደረጃ በሚዋቀሩ የተለያዩ ኮሚዎች ውስጥ በመሳተፍ…
Rate this item
(0 votes)
ጋብቻ በመፍረሱ ምክንያት የሚያስከትለው የጤና፣ የኢኮኖሚና የማህበራዊ ችግር ምን መልክ አለው? በሚል ለዚህ እትም ለንባብ ያልነው ጠበቃና የህግ አማካሪ የሆኑትን አቶ አበበ አሳመረ የገለጹትንና የአንዲት እናትን ታማኝነት ነው። አቶ አበበ የባልና ሚስት አለመግባባትና የፍቺ ምክንያቶች የሚል መጽሐፍም በ2007 አሳትመዋል። አቶ…
Rate this item
(0 votes)
አንዲት ሴት ስታረግዝ በተለይም የእንግዴ ልጅ ከሚባለው ጋር በተያያዘ አዳዲስ ሆርሞኖች ስለሚመረቱ በሁሉም የሰውነትዋ ክፍሎች ላይ አዳዲስ ለውጦች ይታያሉ። ዶ/ር ድልአየሁ በቀለ በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ መምህርና የጽንስና ማህጸን ሕክምና እስፔሻሊስት ለዚህ እትም እንደገለጹት ለእርጉዝ ሴት የአካል ለውጥ…
Rate this item
(0 votes)
 በኢትዮጵያም ይሁን በሌሎች አገሮች ቅድመ እርግዝና የጤና ምርመራ አልተለመደም። ለዚህ እንደ አንድ ምክንያት የሚቆጠረው ደግሞ ቅድመ እርግዝና ምርመራ ሊደረግ ይገባዋል የሚለው እውቀት በብዙዎች ዘንድ አለመኖሩ ነው። ዶ/ር ድልአየሁ በቀለ የ ጽንስና ማህጸን ሕክምና እስፔሻሊስት ዶ/ር ድልአየሁ በቀለ በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል…
Page 1 of 30