ላንተና ላንቺ

Rate this item
(3 votes)
“እንደሚታወቀው ካንሰር በአለም አቀፍ ደረጃ ገዳይ በሽታ ነው፡፡ ሌሎች ተላላፊ በሽታዎች ...ለምሳሌ እንደ ኤችአይቪ ወባ የመሳሰሉት ላይ በአለም አቀፍ ደረጃ እንደ አጀንዳ ቀርቦ መፍትሔ በስፋት እየተፈለገለት የሚገኝ ሲሆን ካንሰር ግን ልዩ ትኩረት አግኝቶ አያውቅም፡፡ ስለሆነም በአሁኑ ወቅት ነገሩ አሳሳቢ መሆኑን…
Rate this item
(10 votes)
ዶ/ር እስክንድር ከበደእርግዝና ሲታሰብ ብዙ ጥንቃቄዎችን ማድረግ እንደሚገባ በተለያዩ ጥናታዊ ስራዎች ተጠቁሞአል፡፡ የስነተዋልዶ ጤና ጠበብት የሚመክሩት በማንኛውም ወቅት እናቶች የህኪም ምክር እንደሚያስፈልጋቸው ሲሆን በተለይም ወደ እርግዝናው ከመገባቱ በፊት አስቀድሞውኑ የጤና ክትትል ማድረግ ተገቢ መሆኑንም ነው፡፡ አንድ ችግር ከመከሰቱ አስቀድሞ ከጤና…
Rate this item
(12 votes)
“የጥናት ቡድኑ አስራ ሁለት የሚሆኑ የቀን ጭፈራ ቤቶችን ለመመልከት የበቃ ሲሆን ከጭፈራ በተጨማሪም ሲጋራ ማጨስ ፣መሳሳም ... ጥንድ ጥንድ እየሆኑ ወደጉዋሮ በመውጣት ለወሲብ ክፍሎችን መከራየት... በወንበር ፣በአግዳሚ ወንበር፣ ሶፋ፣ መሬት ...ምንም ቦታ ሳይመርጡ ኃላፊነት በጎደለው መልኩ የየራሳቸውን ስሜት ለማርካት ወሲብ…
Rate this item
(261 votes)
“በጣም በሚያሳዝንና በሚዘገንን ሁኔታ... ወሲብ...”ባህል እንደኢትዮጵያ ቋንቋዎች ጥናትና ምርምር መዝገበ ቃላት 1993 የህብረተሰብ አኑዋኑዋር ዘዴ፣ ወግ ፣ልምድ ፣እምነትና የመሳሰሉት ናቸው፡፡ በዚህም መሰረት የመግባብያ ቋንቋ ፣አመጋገብና አለባበስ ስርአት፣ የስራ ልምድና የአኗኗር ፍልስፍና ዘይቤዎች መስመራቸውን ጠብቀው እንዲሄዱ የሚደረግበት የጋራ መግባባት ነው፡፡ ልማድ…
Rate this item
(3 votes)
“... እንግዲህ የእናቶች ጤና ሲባል በቅድሚያ እናቶችን ለጉዳት የሚዳርጋቸው የእናቶቹ ወደ ሆስፒታል ያለመምጣት ችግር ነው፡፡ ይህ ምክንያቱ የተለያየ ሲሆን አሁን አሁን ግን መንግስት የጤና ኤክስንሽን ሰራተኞችን ለህብረተሰቡ ቅርብ በሆነ ሁኔታ እያሰማራ እና እናቶቹም ስለጤናቸው እንዲማሩ እየተደረገ ስለሆነ የተሻለ ነገር አለ…
Rate this item
(3 votes)
“ሐምሊን የአዋላጆች ኮሌጅ” በአገሪቱ ከሚገኙ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት አንዱ ሲሆን የተመሰረተውም በሐምሊን ፊስቱላ ኢትዮጵያ ነው፡፡ ኮሌጁ ተማሪዎችን በዲግሪ ደረጃ የሚያስመርቅ ሲሆን በማስተማር ሂደቱም ከፌደራል የጤና ጥበቃ ሚኒስር ጋር በትብብር የሚሰራ ነው፡፡ ሐምሊን የአዋላጆች መማሪያ ኮሌጅ የተከፈተው እንደውጭው አቆጣጠር በ2007/ ዓ.ም…