ላንተና ላንቺ

Rate this item
(0 votes)
በአለም አቀፍ ደረጃ በየአመቱ 43/ሚሊዮን የሚሆኑ ሰዎች ጥንቃቄ በጎደለው የህክምና አገልግሎት አሰጣጥ ምክንያት ከጉዳት ላይ ይወድቃሉ፡፡ ባለፈው እትም የሕክምና ባለሙያዎችን የህግ ተጠያቂነት በሚመለከት ለንባብ ያልነው ተከታይ እንደሚኖረው ገልጸን ነበር፡፡ እነሆ ዛሬም አቶ አበበ አሳመረ የህግ ባለሙያና ጠበቃ እንዲሁም የኢትዮጵያ የጽንስና…
Rate this item
(0 votes)
በኢትዮጵያ የግልም ሆነ የመንግስት… አንድም ሆስፒታል ደረጃውን መቶ በመቶ ባሙዋላ መልኩ የተደራጀ አይደለም፡፡ ባለፉት ሁለት ሳምንታት በወጣው እትም የህክምና ባለሙያዎች የህግ ተጠያቂነት በአለም አቀፍ ደረጃ ምን መልክ አለው? በአገራችንስ? የሚሉትን ነጥቦች ለንባብ ብለናል፡፡ በዚህ ዙሪያ የሚነሱ የመጨረሻ ሀሳቦችን ከህግ ከባለሙያው…
Rate this item
(1 Vote)
በአለም አቀፍ ደረጃ በየአመቱ 43/ሚሊዮን የሚሆኑ ሰዎች ጥንቃቄ በጎደለው የህክምና አገልግሎት አሰጣጥ ምክንያት ከጉዳት ላይ ይወድቃሉ፡፡ ባለፈው እትም የሕክምና ባለሙያዎችን የህግ ተጠያቂነት በሚመለከት ለንባብ ያልነው ተከታይ እንደሚኖረው ገልጸን ነበር፡፡ እነሆ ዛሬም አቶ አበበ አሳመረ የህግ ባለሙያና ጠበቃ እንዲሁም የኢትዮጵያ የጽንስና…
Rate this item
(0 votes)
ዘመኑ የጤና የሰላም እና የብልጽግና እንዲሆንላችሁ የኢትዮጵያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር ይመኛል፡፡ ያለፈውን አመት ስራ ባለፈው ሳምንት አጠናቀን ወደ አዲሱ አመት በዚህኛው ህትመት ስንሸጋገር የስራችን መጀመሪያ ያደረግነው የመልካም ምኞት መግለጫ ነው። ለዚህም የማህበሩ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ደረጀ ንጉሴ እና የመስሪያ ቤቱ…
Rate this item
(0 votes)
ማንኛዋም እናት፣-ክብሯን የማያጉዋድልና አክብሮት የተሞላበት የጤና አገልግሎት የማግኘት፣ከአድልዎ የጸዳ በእኩልነትና ፍትሐዊ የሆነ የጤና አገልግሎት ማግኘት፣ጤንነቷ ተጠብቆ የመኖርና ተገቢ የጤና ክብካቤ በነጻነት የማግኘት፣በነጸነት የጤና ክብካቤ የማግኘትና ያለመገደድ፣ሰብአዊ ክብሯና የግል ውሳኔዋን የማስከበር መብት አላት፡፡በዚህ እትም ለንባብ ያልነው የኢትዮጵያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር…
Rate this item
(0 votes)
 ልጅ መውለድ ተፈጥሮአዊ ሂደት ነው፡፡ ልጅ መውለድ ተፈጥሮ እራስዋ የምታዘጋጀው መገታት የማይችል ፍላጎት ነው፡፡ የሰው ልጅ ልጅ መውለድን በሕይወቱ ውስጥ እንደ አንድ ዋስትና አድርጎ ይቆጥረዋል። ሰው ልጅ መውለድ ካልቻለ ትልቅ ነገር እንደጎደለው የሚ ቆጥርበት አጋጣሚ በብዛት ይስተዋላል፡፡ በእርግጥ አልፎ አልፎ…
Page 11 of 41