ላንተና ላንቺ

Rate this item
(1 Vote)
...የእኔ ደም አይነት O-RH ነው፡፡ ስለሆነም የእኔ ደም በሌላ የደም አይነት ሊተካ የማይችል ነው። በመውለድም ሆነ በተለያየ ምክንያት እንደዚህ ያለ የደም አይነት ያላቸው ሰዎች ደም ሊሰጣቸው ቢፈለግ የግድ O-RH መሆን አለበት፡፡ ስለሆነም እኔ ምንግዜም ችግር ለሚገጥማቸው ሰዎች ደም በመለገስ መድረስ…
Rate this item
(0 votes)
“...አንዳንድ እርእሶችን ዝም ብለን ሸፋፍነን የምናልፍባቸው ግዜያት አሉ፡፡ ምክንያቱም ጠለቅ ብለን ካወራን ቤተሰቦች ሌላ ነገር ሊያስቡ ይችላሉ፡፡”“...የወርአበባዬ የመጣ የመጀመሪያ ቀን... በጣም ነበር የደነገጥኩት አስቀድማ እናቴ ብትነግረኝ ኖሮ... ላልደነግጥ እችል ነበር፡፡ ስነግራት አደግሽ ማለት እኮ ነው ...ብቻ ነበር ያለችኝ” ከላይ ያነበባችሁት…
Rate this item
(4 votes)
ከባለሙያው እውቀት ማነስ ወይም በሌላ ምክንያት በህክምና ላይ የሚፈጠሩ ስህተቶች ሊያጋጥሙ ይችላሉ፡፡ ሁሉም በህክምና ላይ የሚፈጠሩ ስህተቶች በባለሙያው የእውቀት ማነስ የሚከሰቱ ናቸው ማለት ባይቻልም የህክምና ባለሙያዎች ወቅታዊውን የህክምና ሳይንስ ባለማወቃቸው የተለያዩ የህክምና ስህተቶች ሲከሰቱ ይስተዋላል፡፡እነዚህን በህክምና ላይ የሚከሰቱ ስህተቶች ለመቀነስ…
Rate this item
(3 votes)
በዚህ እትም የምናስነብባችሁ አንድ ገጠመኝን ነው፡፡ በሕክምናው ዙሪያ ያጋጠማቸውን እውነታ ያወጉን አቶ አምቢበል ታረቀኝ ሲሆኑ የገጠመኙ ባለታሪክ ወ/ት ናርዶስ እምቢበልም የጠቀሰችውን ለንባብ ብለናል፡፡ ‹‹...እንዲያው ይህ ሰው የት ነበር? ያሰኘኝ አንድ ነገር ነው፡፡ ልጄ በአንድ ወቅት ድንገት መነሳት መቀመጥ አቃተኝ ትለኛለች፡፡…
Rate this item
(2 votes)
በአዲስ አበባ እንደ ፈረንጆቹ አቆጣጠር ማርች 23 እና 24/ በምህጻረ FIGO የተሰኘው አለም አቀፍ ግብረ ሰናይ ድርጅት በ8ኛው አህጉራዊ ስብሰባው ጥንቃቄ የጎደለው ጽንስ ማቋረጥን በመከላከል ረገድ ምን ገጽታ አለ ወደፊትስ ምን መደረግ ይገባዋል የሚል ውይይት በአዲስ አበባ አድርጎ ነበር፡፡ በዚህ…
Rate this item
(14 votes)
 በመራቢያ አካላት ላይ የሚከሰቱ ኢንፌክሽኖች እንዲሁም ኤችአይቪን ጨምሮ በግብረ ስጋ ግንኙነት አማካኝነት የሚተላለፉ የተለያዩ የአባላዘር በሽታዎች ሰፊውን የስነተዋልዶ ጤና ችግር ይሸፍናሉ፡፡ በየአመቱ በአለማችን ላይ ቁጥራቸው 500/ ሚሊዮን የሚገመት ሰዎች በጎኖሪያ፣ ሲፊሊስ እንዲሁም ትራይኮሞኒያሲስ በሚባሉ በግብረስጋ ግንኙነት አማካኝነት በሚተላለፉ የአባለዘር በሽታዎች…