ላንተና ላንቺ
“... ስሜ ምሳዬ ጸጋዬ ነው፡፡ ሕመሜም የማህጸን መውጣት ነው፡፡ እኔ የምኖረው በዚሁ በአለም ከተማ ውስጥ ቢሆንም ሐኪሙን ለማግኘት በቀጠሮ ቆይቻለሁ፡፡ ምክንያቱም እንደእኔው የታመሙ ብዙዎች ስላሉና ደግሞም በድንገተኛ ለሚመጡት ቅድሚያ ስለሚሰጥ ነው፡፡ በማህጸኔ በኩል ወደውጭ እንደፊኛ ተወጥሮ በጣም ያመኛል፡፡ ይደማልም፡፡ ሽንቴን…
Read 1213 times
Published in
ላንተና ላንቺ
“...ሀገራችን ፀሐይ ወጥቶ! አሁንማ ፀሐይ ወጥቶልናል። ሆስፒታላችን ከተሰራልን ወዲህ ምን ችግር አለ... ሞትማ እንዲህ በቀላሉም አይደፍረን፡፡ መቼም ነብስ የእግዚሀር ናትና ሲያበቃላት መትረፊያ የላትም እንጂ... እንዲህ በምኑም በምኑም አልጋ መያዝማ ቀርቶአል፡፡ ይኼው አሁን እኔን ከበሽታ ነጻ አውጥቶኛል፡፡ እዚህ ጉያዬ ስር አንድ…
Read 2573 times
Published in
ላንተና ላንቺ
የማህጸን በር ካንሰር፣በማህጸን አካባቢ የሚፈጠር የቅማል ዘር በግብረስጋ ግንኙነት ምክንያት ከሚተላለፉ መካከል ናቸው፡፡ ዶ/ር ሰሎሞን ኩምቢ (ተባባሪ ፕሮፌሰር) በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጽንስና ማህጸን ሕክምና ትምህርት አስተማሪ እና እስፔሻሊስት ናቸው፡፡ ዶ/ር ሶሎሞን በግብረስጋ ግንኙነት ምክንያት የሚተላለፉ በሽታዎችን ምንነት እና መፍትሔያቸውን ለዚህ…
Read 21780 times
Published in
ላንተና ላንቺ
የኢፊድሪ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር በ4ኛ ዙር 2010-2011 እና 2014-2015 ባወጣው የጤና አገልግሎት ማሻሻያ ፕሮግራም እንደ ዋና ግቦች ከሚቆጠሩት መካከል፡-የቤተሰብ እቅድ አገልግሎትን ከ25% ወደ 60% ማሳደግ፣በጤና ተቋማት እና በሰለጠነ የሰው ኃይል የሚወልዱ እናቶችን ቁጥር ከ12%-32% ማሳደግ፣የተሟላ ጤንነት ያላቸውን ልጆች ቁጥር ከ45%…
Read 1101 times
Published in
ላንተና ላንቺ
“...ክፍተቱን ማጥበብ ትልቅ ነገር ነው...”የኢትዮጵያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር (WATCH) ዋች ከተሰኘ ግብረሰናይ ድርጅትና ሌሎች አጋር ድርጅቶች ጋር በመተባበር በሚወለዱ ጨቅላ ሕጻናትና እናቶች ዙሪያ አፋጣኝና መሰረታዊ የሆኑ ሕክምናዎችን ለመስጠት የሚያስችል ስልጠና በተለያዩ መስተዳድር አካላት ለሚገኙ የጤና ባለሙያዎች መስጠቱ ይታወሳል፡፡ ከዚህ…
Read 1118 times
Published in
ላንተና ላንቺ
እ.ኤ.አ በ2015/ አለም አቀፉ ህብረተሰብ መሻሻል ሊያሳይባቸው ካሰባቸው 8/ ነጥቦች አንዱ የእናቶች ሞት መጠንን ከነበረበት በ3/4ኛ መቀነስ ነው፡፡ ይህንን እቅድ ማሳካት ኢትዮጵያን ጨምሮ ለብዙ ሀገራት የቤትስራ በመሆኑ እረፍት የለሽ እንቅስቃሴ እየተደረገበት ይገኛል፡፡ ለመሆኑ በኢትዮጵያ ያለው አሰራር ምን ይመስላላ በሚል በፌደራል…
Read 2138 times
Published in
ላንተና ላንቺ