ላንተና ላንቺ

Rate this item
(2 votes)
<> ዶ/ር ሙሁዲን አብዶ ከላይ ያነበባችሁት ዶ/ር ሙሁዲን አብዶ ለዚህ አምድ አዘጋጅ ከሰጡት ማብራሪያ የተወሰደ ነው፡፡ ዶ/ር ሙሁዲን የማህጸንና ጽንስ ሕክምና እስፔሻሊስት ሲሆኑ የሚሰሩት በኢትዮ ጠቢብ ሆስፒታል እንዲሁም ሀያት እና ቅዱስፓውሎስ ሜዲካል ኮሌጅ በአስተማሪነት ነው፡፡የደም መርጋትን እንደበሽታ ከመቁጠር አስቀድሞ ተፈጥሮአዊውን…
Rate this item
(3 votes)
• እናቶች ለእርግዝና ክትትል ወደጤና ተቋም በሚቀርቡበት ጊዜ ተመርምረው ኤችአይቪ ፖዘቲቭ ከሆኑ ወዲያውኑ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ መድሀኒቱን አንዲጀምሩ ይደረጋል፡፡ • ኤችአይቪ ቫይረስ ከእናት ወደልጅ እንዳይተላለፍ ይበልጥ የሚመረጠው እናቶቹ የእድሜ ልክ የጸረ ኤችአይቪ መድሀኒት ተጠቃሚ እንዲሆኑ ማድረግ ነው፡፡ ኤችአይቪ ቫይረስ ከእናት…
Rate this item
(17 votes)
“....በአለማችን ሴት ልጆች የወር አበባ የሚጀምሩበት እድሜ ወደ 11 እና ከዚያም በታች ዝቅ በማለት ላይ ይገኛል፡፡ ቀደም ባሉት ጊዜያት ከ13-15 አመት እድሜ ባለው ጊዜ ይመዘገብ የነበረው የወር አበባ መምጫ ጊዜ በዚህ መልኩ የመቀነሱ ምስጢር የአኑዋኑዋርን ደረጃ ባማከለ መልኩ መሆኑን ጥናቶች…
Rate this item
(2 votes)
“አንድ ጥያቄ አለኝ..... በሚል ጽሁፋቸውን የጀመሩ አንድ አንባቢ የሚከተለውን ብለዋል። ..... እኔን የሚገርመኝ የተፈጥሮ ጉዳይ ነው። እርግዝና ተፈጠረ...እሰይ...ልጅ ላገኝ ነው...ብሎ ምስጋና ለፈጣሪ ሲያቀርቡ የቆዩ ባልና ሚስት...እርግዝናው በትክክለኛው ቦታ አይደለም ...ይልቁንም በሆድእቃ ውስጥ ነው ሲባሉ ...ምን ይሰማቸው ይሆን? መቼም ሁሉም ነገር…
Saturday, 22 June 2013 10:13

“…Puberty...

Written by
Rate this item
(13 votes)
በአለማችን የተለያዩ ሰነዶች እንደሚያረጋግጡት ሴቶችም ሆኑ ወንዶች ከታዳጊነት እድሜያቸው ጀምሮ የፈጸሙቸው የወሲብ ታሪኮች አሉ፡፡ ለምሳሌ እ.ኤ.አ ከ1939-2012 ዓ/ም ድረስ ከተመዘገቡት መረጃዎች ውስጥ ሁለት ታሪኮችን እናስነብባችሁ ዋለን፡፡ አንዱ በፔሩ የተፈጠረ ሲሆን ታሪኩ እንደሚከተለው ነው። .....ሕጻኑዋ የአምስት አመት ከ7 ወር እድሜ አላት፡፡…
Rate this item
(8 votes)
“...ሁልጊዜ ጥሩ አስተያየት የሚሰጡኝን ሁለት ሰዎች በጣም እወዳቸዋለሁ፡፡ በሚያዩኝ ጊዜ ሁሉ ...ኦ...ዛሬ በጣም ጥሩ ነሽ፡፡ እርግዝናውም ቀለል ብሎሻል፡፡ ይሄ የሆድሽ ከፍታ እኮ ከትንሽ ጊዜ በሁዋላ ይቀላል፡፡ በተለይም ሊወለድ ሲል በጣም ይቀል ሻል፡፡ አይዞሽ የሚል አስተያየትን ከእነርሱ መስማት በጣም ያስደስተኛል ...ትላለች…