ላንተና ላንቺ

Rate this item
(7 votes)
“...በአሁን ወቅት ዕድሜው 22 ዓመት ነው። የወሲብ ጥቃቱ ለመጀመሪያ ጊዜ የተፈፀመበት ግን የ10 ዓመት ልጅ በነበረ ጊዜ ነው፡፡ የዚህ ታሪክ ባለቤት የሆነው ህጻን ሁለቱም ወላጆቹ በህይወት አሉ፤ በጣም ጥሩ የገቢ ምንጭ ያላቸውና በተለምዶ ሃብታም ቤተሰብ የሚባሉ የአዲስ አበባ ኗሪ ናቸው፡፡…
Rate this item
(0 votes)
ከወሊድ በሁዋላ በቤተሰብ ወይንም በጉዋደኛ የሚደረገውን እንክብካቤ በሚመለከት ልጅ ወልደው የነበሩና እማኝነታቸውን የሚሰጡ እናቶችንና ባለሙያን ለዚህ እትም ማብራሪያ ጠይቀናል፡፡ የመጀመሪያዋ እናት የሚከተለውን አስተያየት ሰጥታለች፡፡ “...እኔ ልጅ ከወለድኩ አሁን አምስተኛ አመቴን ይዣለሁ፡፡ በወለድኩኝ ሰአት እናቴ በጣም ትንከባከበኝ ነበር፡፡ ለምሳሌም ...አጥሚት ቢጠጣም…
Rate this item
(2 votes)
ባሎች ለሚሰቶቻቸው ሊሉት የማይገባቸው ነጥቦች ምንድናቸው? በእርግጥ ይህ ሁሉንም አስፈላጊ ነገር ያንትታል ባይባልም በመጠኑ ለጠቅላላ እውቀት ስለሚረዳ ለንባብ ብለነዋል፡፡ፀሐፊዋ ጂሊ ስሞክለር ትባላለች፡፡ ጂሊ ስሞክለር እንደምትለው ከባለቤትዋ ጋር ከአስር አመት ላላነሰ ጊዜ አብራ ኖራለች፡፡ ነገር ግን ከዚህ ሁሉ አመታት በሁዋላም ባልዋ…
Rate this item
(0 votes)
“...ማንኛዋም እናት አደጋ ውስጥ እንዳለች ማሰብ ያስፈልጋል...” “...ከተወሰኑ አመታት በፊት ነው ...ወሬው በአዲስ አበባ ከተማ የተሰማው፡፡ በጊዜው በመገናኛ ብዙሀንም ተደምጦአል... ሲሉ አንድ ተሳታፊያችን የሚከተለውን መልእክት አድርሰውናል፡፡” “...ሁኔታው ያጋጠመው ምናልባትም የዛሬ 15/ አመት ገደማ ሊሆን ይችላል፡፡ አንዲት እናት በምጥ ተይዛ በየሆስፒታሉ…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር ኤችአይቪ ኤይድስ ከእናት ወደልጅ እንዳይተላለፍ በተለያዩ መስተዳድሮች አዲስ አበባን ጨምሮ ከተወሰኑ የግል የህክምና ተቋማት ጋር ይሰራል፡፡ ከመስተዳድር አካላቱም በአማራው ክልል የደብረማርቆስን እና ባህርዳርን እንቅስቃሴ በመመልከት ከፊሉን ከአንድ ሳምንት በፊት በወጣው እትም ያስ ነበብን ሲሆን ዛሬ…
Rate this item
(4 votes)
ሁሉም እርግዝና የተፈለገ መሆን አለበት፡፡ሁሉም እርጉዞች በሰለጠነ የሰው ኃይል ሊወልዱ ይገባል፡፡ሁሉም ጨቅላ ሕጻናት በህክምና ባለሙያ ሊወለዱ ይገባል፡፡ ሁሉም ሴቶች በራሳቸውም ይሁን በልጆቻቸው ጤና ላይ ..በእርግዝና ፣መውለድ እና ከወሊድ በሁዋላ.. ችግር ሲገጥማቸው በስራ ላይ ያለ እና የተሟላ አገልግሎት የሚሰጥ የህክምና ተቋም…