Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ላንተና ላንቺ

Rate this item
(0 votes)
ሴቶች በተለይም በገጠሩ ክፍል ከአርባ አመት በላይ የፌስቱላን ሕመም በመታመም ሳይፈወሱ፣ ከሰው ሳይደባለቁ ፣ወደ እምነት ተቋማት ሳይሄዱ ፣በሚያሳዝን ሁኔታ ተገልለው የሚኖሩበት አጋጣሚ ብዙ ነው፡፡ ለዚህ ሕመም ብዙዎች የሚሰጡት ምክንያት ከባእድ አምልኮ ጋር የተያያዘ መሆኑን ወይንም እግዚአብሔር እንደተቆጣ እና የእድል፣ የኃጢአት…
Rate this item
(0 votes)
“የፌስቱላ መሰረቱ ዋናው ድህነት ነው፡፡ ድህነት በገንዘብ ብቻ ሳይሆን በአስተሳሰብም ጭምር ነው፡፡ አንዲት ሴት ገና በህጻንነት እድሜዋ ተለምና ከተገባች በሁዋላ የፌስቱላ ሕመም ሲያጋጥማት ባልዋ ወደቤተሰቦችዋ ይመልሳታል፡፡ ቤተሰቦችዋ ደግሞ በሚኖሩበት ግቢ ውስጥ ነጠል ያለች መኖሪያ ያመቻቹና በዚያ እንድትቀመጥ ካደረጉ በሁዋላ የሚያገኙዋት…
Rate this item
(0 votes)
Bonding... ማለት ቅርበትን መፍጠር/ መተሳሰር/ መጣመር ...ወዘተ ሲሆን በዚህ እትም ለንባብ ያቀረብነው በተለይም በወላጆች እና በልጆች መካከል አያደገ እየተለመደ ሊመጣ የሚገባውን ከፍተኛ የመጣመር/ የመቆራኘት ስሜትን የሚመለከት ነው፡፡ መረጃው Larissa Hirsch ከተባሉ የህክምና ባለሙያ ድህረ ገጽ የተገኘ ነው፡፡ የወላጆችና የልጆች ጥምረት…
Rate this item
(1 Vote)
“...የማስታውሰው የአንዲት እናት ሁኔታ አለ፡፡ ሴትየዋ የደረሰች እርጉዝ ነች፡፡ በድንገት ያንቀጠቅጣታል፡፡ ቤተሰብም ወደ ጸበል እንውሰድ ብሎ ሲሰናዳ በድንገት ደም በልብሱዋ ላይ ይመለከታሉ፡፡ አ...አ...ይ ... እንግዲህ መጀመሪያ ወደሐኪም ትሂድና ከዚያ በሁዋላ ባይሆን ወደ ጸበል ትሄዳለች በሚል ተስማምተው ወደሐኪም ቤት ሲያመጡአት ነገሩ…
Rate this item
(4 votes)
በዚህ እትም ለአንባቢዎች ያልነው ትዳርን ጠንከር ባለ መንፈስ ለመምራት የሚያስችሉ የስነ ልቡና ምሁራን የሚመክሩዋቸውን ነጥቦች ከተለያዩ መረጃዎች በማሰባሰብ ነው፡፡ በትዳር መካከል አለመግባባትን ሊፈጥሩ የሚችሉ አንዳንድ ነጥቦችንና በፍቅር ዙሪያ ለጠቅላላ እውቀት የሚረዱ ሀሳቦችን ለንባብ እነሆ እንላለን፡፡ ምንጮቻችን Bob Strauss እና Laura…
Rate this item
(1 Vote)
የስነተዋልዶ ጤና አካላት ከሚባሉት መካከል አንዱ ጡት ነው፡፡ የጡትን ጤናማነት በተመለከተ የተለያየ ባርይ ያለው ህመም ሊከሰት የሚችል ሲሆን ካንሰር ግን አስከፊው ነው፡፡ በጡት ካንሰር ከመያዝ አስቀድሞ ሰዎች በፍጥነት እርምጃ መውሰድ ካልቻሉ እና የንንሰር ህመሙ ከተስፋፋ እስከሕልፈት የሚያደርስ መሆኑ እሙን ነው፡፡…