ላንተና ላንቺ

Monday, 27 September 2021 13:04

የማህጸን ፍሬ ካንሰር፡፡

Written by
Rate this item
(1 Vote)
በአለም አቀፍ ደረጃ ያለው የካንሰር ሁኔታ እ.ኤ.አ በ2020 ሲገመት 19.3 ሚሊዮን የሚሆኑ ሰዎች በአዲስ በካንሰር ሕመም ይያዛሉ፡፡ ወደ 10.0 ሚሊዮን የሚሆኑ ሰዎች ደግሞ በሕመሙ ምክንያት ለህልፈት ተዳርገዋል፡፡ የአለም የጤና ድርጅት የካንሰር ምርምር እንዳረጋገጠው ደግሞ የማህጸን ካንሰር በአለም ላይ በሴቶች ላይ…
Rate this item
(1 Vote)
ከኢሶግ በሳይንሳዊ አጠራሩ ኬሚካል እርግዝና የሚባለው እና ክሲኒካል እርግዝና የሚባለው አጠራር ምን አይነት እርግዝናዎችን የሚመለከት ነው የሚለውን ሀሳብ እንድናለሳ ያስገደደን የአንድ አንባቢ መልእክት ነው፡፡ በእድሜዋ ወደ 32 አመት ገደማ የሆነች እና የአንድ ልጅ ናት፡፡ የገጠማትን ነገር እንደሚከተለው አስረድታናለች፡፡ ሀሳብዋን የገለጸችው…
Rate this item
(1 Vote)
እንኩዋን ከዘመን ዘመን በሰላም አሸጋገራችሁ፡፡2014- የሰላም የጤና የእድገትና ብልጽግና እንዲሆን የኢትዮጵያ የጽንስ እና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር ይመኛል፡፡ Prostate Cancer Foundation እንዳስነበበው በውጭው አቆጣጠር ሴፕቴምበር የተሰኘው ወር ከፕሮስቴት ካንሰር ጋር በተያያዘ የግንዛቤ ማስጨበጫ ወር ነው፡፡ በዚህ ወር ሰማያዊ ሪቫ ንን በፕሮስቴት…
Rate this item
(0 votes)
ዶ/ር ራሔል ደምሰው የማህጸንና ጽንስ ሕክምና እስፔሻሊስት ሲሆኑ የሚሰሩት በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ነው፡፡ በተጨማሪም የኢትዮጵያ የማህጸንና ጽንስ ሐኪሞች ማህበር ESOG የቦርድ አባል በመሆን በማገልገል ላይ ናቸው፡፡ የኢትዮጵያ የማህጸንና ጽንስ ሐኪሞች ማህበር መቀመጫውን ኖርዌይ ካደረገ ላርዴል ከሚባል ድርጅት ጋር በመተባበር ነሐሴ…
Rate this item
(5 votes)
የጡት ማጥባትን ሳምንት ምክንያት በማድረግ የጀመርነው እትም በዛሬው የማይመከሩ አመጋ ገቦች ይጠ ናቀቃል፡፡ ባለፈው ሳምንት ለንባብ ያልነው የሚያጠቡ እናቶች የምግብ ፍላጎት በምን መንገድ መሟላት እንደሚገባው የጠቆምንበት ነበር፡፡ በቀጥታ ወደማይመከሩት ምግቦች ከመሻገራችን በፊት ስለጠቃሚ ምግቦች ለትውስታ እናስነብባችሁ፡፡ የእናት ጡት ማጥባትን በሚመለከት…
Rate this item
(1 Vote)
የእናት ጡት ወተት ለልጅ አቻ የሌለው ጠቃሚ ምግብ መሆኑን ማንኛዋም እናት የምትገነዘበው መሆኑ አያጠያይቅም። በሌላ በኩል ጡትን ለልጅ ማጥባት ለእናትየው ጤንነት ጠቃሚ እንደሚሆን ሰምተው ያውቃሉ?የእናት ጡት ወተት ለሚጠባው ልጅም ሆነ ለምታጠባው እናት ጠቃሚ መሆኑ በእጅጉ የተመሰከረለት ነው፡፡ ጡትን ለልጅ ማጥባት…
Page 11 of 61