ላንተና ላንቺ

Rate this item
(0 votes)
ከሩቅ ሲታይ አረንጓዴነቱ በሚስበው ሲጠጉት ግን የመንደሩ የቆሻሻ መጣያ ገንዳ በሚመስለው እና ጠረኑ በማያስጠጋው የደን ክምችት ውስጥ እትዬ ጥላነሽ እያቃሰቱ ገቡ። በህመማቸው ላይ ድካም የጨመረችባቸው ለአይናቸው እንግዳ የሆነችው ልጅ ረዘም ካለ ዛፍ ስር ገመድ ይዛ ቆማ ከቅርንጫፎቹ ጋር ተፋጣለች። እትዬ…
Rate this item
(0 votes)
በወሊድ ወቅት ስለሚፈጠር ፊስቱላ ምንነት እና ለመዳን(ለማገገም) ስለሚወስደው የጊዜ እርዝማኔ በቀደመ እትም ለንባብ በቅቷል። በሀምሊን የፊስቱላ ሆስፒታል የተደረገ ጥናታዊ ፅሁፍ እንዲሁም በቀደመ እትም የቀረበ ታሪክ ቀጣይ ክፍል በዚህ እትም ለንባብ ቀርቧል።(ክፍል ሁለት)......እትዬ ጥላነሽ ከገቡበት ሰመመን ነቅተው አይኖቻቸውን ሲገልጡ የለመዱት የሳር…
Rate this item
(1 Vote)
ከአንድ አነስተኛ መንደር አጠገብ ከፀሀይ፣ ዝናብ፣ ወንጀል እና ከእራስ ለመሸሸግ ሰዎች የሚጠጉት የደን ክምችት ይገኛል። ከደኑ ትይዩ ከአንድ ሰው በላይ በማታስጠልል ጎጆ ውስጥ እትዬ ጥላነሽ ተጠልለው ይኖራሉ። ለነገሩ ሌላ ሰው ላስጠልል ቢሉስ አይደለም ቤታቸውን የአከባቢውን ጠረን ማን ደፍሮ ይሞክረዋል። እትዬ…
Rate this item
(0 votes)
ይህ የላንቺና ላንተ አምድ አላማዎች አሉት፡፡ . ሰዎች በስነተዋልዶ ጤና ዙሪያ ሕመም እንዳይገጥማቸው አስቀድሞውኑ እንዲጠነቀቁ ለማድረግ የተለያዩ መረጃዎችን መስጠት፤. የጤና መታወክ ከገጠመ ወደ ጤና ተቋም በመሄድ የደረሰባቸውን እክል በተገቢው አስረድተው አገልግሎቱን ለማግኘት መሞከር እንዳለባቸው ማሳየት፤. ባጠቃላይም የጤና ተቋማትም የት እንደሚገኙ…
Rate this item
(1 Vote)
ባለፈው ሳምንት የመካንነት ሕክምና ክሊኒኮችን መስፋፋት በተመለከተ ከNew Leaf የስነ ተዋልዶ ጤናና የመካንነት ህክምና ክሊኒክ ቆይታ በማድረግ አንድ ሐኪም ማነጋገራችን ይታወሳል፡፡ እሳቸውም ዶ/ር ወለላ አለሙ በኒውሊፍ የመካንነትና የስነተዋልዶ ሕክምና ማእከል ውስጥ የጽንስና ማህጸን እና የመካንነት ህክምና እስፔሻሊስት ናቸው፡፡ በቅድሚያ የምታነቡት…
Rate this item
(2 votes)
 በአለም አቀፍ ደረጃ ትዳር ከመሰረቱ ጥንዶች መካከል 15% የሚሆኑ ጥንዶች ልጅ የማግኘት ወይንም የመውለድ ችግር ይገጥማቸዋል፡፡ ብዙ ተባዙ ምድርንም ሙሉአት የሚለው ምርቃት ዛሬ ዛሬ የለም የለም ምድርንም የምትችለውን ያህል እንጂ ከሚገባት በላይ አታሸክሙአት ወደሚል የዞረ ይመስላል፡፡ በእርግጥ ይህ አባባል የሰው…
Page 3 of 61