ላንተና ላንቺ

Rate this item
(4 votes)
የሰዎች የመራቢያ አካልን የሚያጠቁ በሽታዎች በሴቶች እና በወንዶች ላይ የሚከሰቱ ሲሆን የተለያየ መንሰኤ አላቸው። በግብረ ስጋ ግንኙነት የመተላለፍ እድላቸው ከፍተኛ የሆነ እና በግብረ ስጋ ግንኙነት የመተላለፍ እድላቸው አነስተኛ የሆነ በሽታዎች ይገኛሉ። ጠቅላላ ሀኪም የሆኑት ዶ/ር ረድኤት ንጉሴ እንደሚናገሩት በግብረስጋ ግንኙነት…
Rate this item
(0 votes)
 አምነስቲ ኢንተርናሽናል ባወጣው መረጃ መሰረት በ1 አመት ውስጥ በአለምአቀፍ ደረጃ ከ4 ጽንስ መካከል አንድ ጽንስ እንደሚቋረጥ ይገመታል። ከዚህም ውስጥ 25ሚሊዮን ጽንስ ደህንነቱ ባልተጠበቀ መንገድ የሚቋረጥ ነው። የአለም የጤና ድርጅት እንዳስቀመጠው ደህንነቱ ያልተጠበቀ ጽንስ ማቋረጥ በአለምአቀፍ 45% ይይዛል። ከፍተኛውን መጠን 97%…
Rate this item
(2 votes)
መጪው ዘመን የሰላም……….የጤና………..የእድገት……….እንዲሆን የኢትዮጵያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር ESOG ይመኛል የኢትዮጵያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር በጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ትብብር እንደ ውጭው አቆጣጠር በ1992 ዓ.ም የተቋ ቋመ ማህበር ነው፡፡ ማህበሩ ሲቋቋምም አላማው አድርጎ የተነሳው የእናቶችን እና ጨቅላዎችን ጤንነት እና ሕይወት ለማዳን…
Rate this item
(0 votes)
የቤተሰብ እቅድ አገልግሎት አንድ ሰው ወይም ጥንዶች በሚመሰርቱት ወይም በመሰረቱት ቤተሰብ ውስጥ ልጆች መቼ፣ ስንት፣ በምን ያህል የጊዜ ልዩነት መውለድ እንደሚፈልጉ እና ካልተፈለገ እርግዝና ለመከላከል ምን አይነት የቤተሰብ እቅድ አገልግሎት[አማራጮች] መጠቀም እንዳለባቸው የሚወስኑበት[የሚያቅዱበት] ሂደት ነው። በኦሮሚያ ክልል ጤና ቢሮ እናቶች…
Rate this item
(0 votes)
ኢንጀንደር ኼልዝ የተባለው መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ከሚሰራቸው የተለያዩ ፕሮጀክቶች ውስጥ ወጣቶች ስለ ስነተዋልዶ ጤና ግንዛቤ እንዲኖራቸውና በተለይም ሴት ወጣቶች የተለ ያዩ ድጋፎችን እንዲያገኙ የሚያደርግበት አሰራር ያለው መሆኑን ባለፈው እትማችን ለንባብ ብለናል፡፡ ከዚህ ጋር በተያያዘም በአዳማ ፕሮ ጀክቱ ከሚተገበርባቸው ትምህርት ቤቶች…
Rate this item
(1 Vote)
ኢንጀንደር ኄልዝ የተባለው መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ከሚሰራቸው የተለያዩ ስራዎች አንዱ የወጣቶችን የስነ ተዋልዶ ጤና ማበልጸግ በሚል ፕሮግራም በአዲስ አበባ ከተማ በተለይም በአራዳ ክፍለ ከተማ ላይ እየተተገበረ ያለው ስራ ተጠቃሽ ነው፡፡ በዋናነትም ስምንት ትምህርት ቤቶች ላይ ማለትም ሶስት የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት…
Page 6 of 61