ላንተና ላንቺ
ከወሊድ በሁዋላ በሚፈጠር የአእምሮ ጭንቀት ወይንም ድብርት እናቶች እራራሳቸውንና የወለዱትን ልጅ በተለያየ መንገድሊጎዱይችላሉ፡፡ ልጅ ከተወለደ በሁዋላ የሚፈጠር የአእምሮ ጭንቀት ወንዶችንም ሊይዝ ይችላል፡፡ ከወሊድ በሁዋላ በጥቂት ወራራት ውስጥ አንዳንድ እናቶች ላይ የሚፈጠር የመንፈስ ጭንቀት ቀላል የማይባል ሕመም ነው፡፡ በተለይም እናቶች እርግዝናው…
Read 3457 times
Published in
ላንተና ላንቺ
“ከሰለጠነ ሰው እና ከህክምና ተቋም ውጭ በቤት ውስጥ ልጅን መውለድ ሆስፒታል ውስጥ ከሚወልዱት ይልቅ በሶስት እጥፍ ለችግር ያልጣል፡፡ በቤት ውስጥ የሚወለዱ ልጆች የትንፋሽ ችግር እንዲሁም የልብና የመመረዝ የመሳሰሉት የጤና እውክታዎች ሊደርስባቸው ይችላል፡፡ በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ ለሞት የሚዳረጉት ልጆች በአብዛኛው…
Read 5874 times
Published in
ላንተና ላንቺ
የአለም የጤና ድርጅትና ዩኒሴፍ ባወጡት መረጃ እንደተጠቆመው በአለም አቀፍ ደረጃ ከአምስት አመት በታች ያሉ ሕጻናት ሞት ፡- እ.አ.አ. በ1999 ዓ/ም 12 ሚሊየን ይጠጋ ነበር፡፡ እ.አ.አ. በ2010 ዓ/ም ወደ 7.6 ሚሊዮን ዝቅ ብሎአል፡፡ ንጽህናን በመጠበቅ በአለም አቀፍ ደረጃ በአመት ውስጥ የአንድ…
Read 3736 times
Published in
ላንተና ላንቺ
ባለፈው እትም ዘላቂ የቤተሰብ እቅድ አገልግሎትን በሚመለከት የወንዶች ተሳትፎ ምን ይመስላል በሚል ለንባብ ያልነውን መሰረት በማድረግ ላንቺና ላንተ በሚለው ድህረገጽ የተወሰኑ ጥያቄዎች ደርሰውናል፡፡ ጥያቄዎቹን ተባባሪ አዘጋጅዋ አዲስ አለም ብርሀኔ ለባለሙያ በማቅረብ እና በተለያዩ የጥናት ወረቀቶች በመታገዝ ለመላው አንባቢ ይድረስ ብላለች፡፡
Read 3230 times
Published in
ላንተና ላንቺ
በአለም አዲስ በኤችአይቪ ቫይረስ ከሚያዙ ሰባት ሰዎች አንዱ ቫይረሱ ከእናት ወደልጅ በመተላለፍ ነው፡፡ በአለም ከኤችአይቪ ቫይረስ ጋር ከሚኖሩ እናቶች 114,000 ሕጻናት ከቫይረሱ ነጻ ሆነው የመወለድ እድል ገጥሞአቸዋል፡፡(centers for disease control and prevention (CDC)ህዳር 21 (December 1st ) የአለም ኤይድስ ቀን…
Read 3389 times
Published in
ላንተና ላንቺ
በታዳጊ አገሮች በአሁኑ ጊዜ የህጻናትና እናቶች ሞት የመቀነስ ሁኔታ እያሳየ ቢሆንም ከሚመዘገቡት የህጻናት የሞት ቁጥሮች 40 ያህሉ ከአምስት አመት በታች ያሉ ሕጻናት ናቸው፡ ከምእተ አመቱ የልማት ግቦች መካከል የእናቶችንና የህጻናቱን ሞት መቀነስ ትኩረት የተሰጠው ሲሆን ይህንንም ለማሳካት አገሮች ያላሰለሰ ጥረት…
Read 3129 times
Published in
ላንተና ላንቺ