ላንተና ላንቺ

Rate this item
(0 votes)
ጥር - በኢትዮጵያ ስለእናቶች ደህንት የሚወሳበት ወር ኢትዮጵያ የእናቶችን ሞት በተመለከተ ባለፉት አስርት አመታት ከፍተኛ ለውጥ ማስመዝ ገቡዋ አለም የተነጋገረበት ነው፡፡ እንደውጭው አቆጣጠር በ2000 አመተ ምህረት የነበረው የእናቶች ሞት ከ100,000 በህይወት ከሚወልዱ ወደ 871 የሚሆኑ እናቶች ይሞቱ ነበረ ይህ ቁጥር…
Rate this item
(0 votes)
 ከማህጸን ውጪ ስለሚፈጠር እርግዝና ምንነት፣በዚህ ርእሰ ጉዳይ ላይ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የፅንስ እና ማህፀን ህክምና ስፔሻሊስት ከሆኑት ዶ/ር ሰኢድ አራጌ ጋር ያደረግነውን ቆይታ በዚህ ጽሁፍ ለንባብ አቅርበናል። እርግዝና የወር አበባ በቀረ በ1 ሳምንት ግዜ ውስጥ ይታወቃል። ስለሆነም አንዲት እናት የወር…
Rate this item
(1 Vote)
ወንድ ልጅ በተፈጥሮው ሙሉውን ጊዜ የዘር ፍሬ እያመረተ ይኖራል፡፡ሴት ልጅ ስትወለድ የተወሰነ ቁጥር ያለው እንቁላል ይዛ ነው የምትወለደው፡፡ የወር አበባ ተፈጥሮአዊ ሁኔታ ምንድነው? የማህጸንስ መስተንግዶ ምን ይመስላል? የሚለውን እና ከወር አበባ ጋር ተያያዥነት ያላቸውን ጥያቄዎች ለጽንስና ማህጸን ሕክምና እስፔሻሊስቱ ዶ/ር…
Rate this item
(1 Vote)
የዚህ እትም እንግዳችን አቶ ፈቃዱ ማዘንጊያ ናቸው አቶ ፈቃዱ ማዘንጊያ በአዋላጅ ነርሶች ማህበር ስራ አስኪያጅ ሲሆኑ በአዋላጅ ነርስነት ሙያቸው ለ19 አመት ያህል ሰርተዋል፡፡ አቶ ፈቃዱ በተለይም በኢትዮጵያ የነበረውንና አሁን ያለውን የእናቶች ሞት እንደሚከተለው አብራርተዋል፡፡ ‹‹…በኢትዮጵያ የነበረውን የእናቶች ሞት ለመቀነስ ባለፉት…
Rate this item
(0 votes)
በአለም ላይ በየወሩ ለመውለጃ እድሜ የሚጠጉ 1.8 ቢሊዮን የሚሆኑ ሴቶች የወር አበባ ያያሉ።የወር አበባን በተመለከተ ከብዙ ሴቶች የተለያዩ ገጠመኞች ይሰነዘራሉ፡፡ ከእነዚህም መካከል፤የወር አበባ መምጫው የተስተካከለ አይደለም፡፡ አንዳንዴ በሁለት ወር እና ከዚያ በላይ ቆይቶ ይመጣል የሚሉ አሉ፡፡ በየአስራ አምስት ቀኑ ይመላለሳል…
Rate this item
(0 votes)
በአለም አቀፍ ደረጃ በአንድ አመት ውስጥ ከ10 እስከ 15 በመቶ የሚሆኑ ጥንዶች የመሀንነት ችግር ያጋጥማቸዋል። መሀንነት በሁለቱም ፆታዎች ላይ የሚከሰት ሲሆን በችግሩ ላይ ግማሽ በግማሽ (እኩል) ድርሻ አላቸው። ወንዶች ላይ ስለሚከሰት ልጅ ያለመውለድ ችግር ከዚህ ቀደም በነበረው እትም ይዘን ቀርበናል።…
Page 4 of 61