ላንተና ላንቺ

Rate this item
(0 votes)
 የወር አበባን በሚመለከት ከአሁን ቀደም የተለያዩ መልእክቶችን ለአንባቢ ማለታችን አይዘነ ጋም፡፡ ነገር ግን የህትመቱ አንባብያን ቀደም ሲል የነበሩት ብቻ ሳይሆኑ ትውልድ ቀጣይነት ስላለው ከአ መት አመት አዲስ የሆኑ እና በነገሮች ግራ የሚaጋቡ አይጠፉም። ስለዚህም በተከታይ የምታነቡት የአንዲት ተማሪን ጥያቄ ሲሆን…
Rate this item
(0 votes)
 እ.ኤ.አ November 25 በኢትዮጵያ አቆጣጠር ህዳር 16/2014 በአለም አቀፍ ደረጃ የነጭ ሪቫን ቀን ተብሎ የተሰየመ ሲሆን አላማውም በተለያየ መንገድ በሴቶች ላይ የሚደርስን ጥቃት ለማስወገድ ነው፡፡ ይህ ቀን በየአመቱ ሰዎች ስለችግሩ እውቀት እንዲኖራቸውና ንቃተህሊና ቸውን አዳብረው ድርጊቱን እንዲከላከሉ የሚያግዝ እንዲሆን የታሰበ…
Rate this item
(0 votes)
 ልጅን ላለመውለድ ምንም መከላከያ ሳይወስዱ ጥንቃቄ በማድረግ መከላከል ይቻላል፡፡ይህ ሲባል ማለት ምን ማለት ነው የሚለውን ቁምነገር ያስነበበው Health Line የተባለ ድረገጽ ነው፡፡ ልጅን ለመውለድ ወይንም ላለመውለድ ሲባል በተፈጥሮአዊ መንገድ መገደብም ሆነ መፍቀድ የሚቻለው በምን መንገድ እንደሆነ ሲያስረዳ ዋናው መንገድ የወር…
Rate this item
(0 votes)
 በአለም አቀፍ ደረጃ ከወሊድ በሁዋላ የሚከሰት የደም መፍሰስ እናቶችን በመግደል ረገድ ከፍተኛውን ደረጃ የያዘ ነው፡፡ እናቶችን በወሊድ ጊዜ ከሚከሰት የደም መፍሰስ አደጋ ለመከላከል የሚደርሰውን ችግር ምክንያቱን በመረዳት ሴቶች ልጅ በሚወልዱበት ወቅት መደረግ ያለበትን ሙያዊ እገዛ ተባብሮ በመስራት ግዴታን መወጣት ከህክምና…
Rate this item
(0 votes)
መጪው እሮብ እ.ኤ.አ ዲሴምር 1/2021 በኢትዮጵያ አቆጣጠር ህዳር 22/2014 የአለም የኤችአይቪ ቀን ነው፡፡ ይህ ቀን በመላው አለም ስለኤችአይቪ ኤድስ ሰዎች እንዲነጋ ገሩ፤እንዲመካከሩ፤እንዲወስኑ ባጠቃ ላይም ስለኤችአይቪ ቫይረስ ከፍ ያለ ንቃተ ህሊና እንዲፈጥሩ ፤ስርጭቱን ለመግታት የተቻለውን ሁሉ እንዲያደ ርጉ፤ አድሎና መገለል እንዲያስወ…
Rate this item
(2 votes)
 Jennifer T. Anger, MD Oct 01, 2018 Cedars-Sinai Staff በሚለው ድረገጽ ላይ እንዳስነበቡት የወሲብ ግንኙነት ተፈጥሮአዊና በተፈጥሮም አስፈላጊ ነገር ሲሆን በሰላማዊ መንገድ የሚከወን ከሆነ ሕመም የለውም፡፡ በእውነታው አለም ግን ወንዶችም ሆኑ ሴቶች በወሲባዊ ግንኘነት ጊዜ የሚሰማቸው ሕመም ለመኖሩ መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡…
Page 4 of 55