ላንተና ላንቺ
ፌስቱላ ያብቃ….May 23 …አመታዊ የፊስቱላ ቀን፡፡እ.ኤ.አ እስከ 2030 ፌስቱላ ከአለም ላይ እንዲወገድ ሀገራት ተስማምተዋል፡፡ሰኞ እ.ኤ.አ ሜይ 23/2022 በአለም አቀፍ ደረጃ ፊስቱላ ያብቃ በሚል መሪ ቃል እለቱ ተከብሮ ውሎአል፡፡ ሴት ልጆች ልጅ በሚወልዱበት ጊዜ በሚፈጠረው በማህጸንና አካባቢው መቀደድ ምክንያት የሚከሰተው የፊስቱላ…
Read 10662 times
Published in
ላንተና ላንቺ
በርእስነት ያነበባችሁት ምልክቶችን እንወቅ ቀድመን እንዘጋጅ የሚለው አባባል በእንግሊ ዝኛው Be prepared Before Lightning Strikes የሚል ሲሆን ይህም በአለም አቀፍ ደረጃ በእርግዝና ጊዜ የሚከሰትን የደም ግፊት ቀን ሲከበር ለቀጣዩ አመት መሪ ቃል ተደርጎ የተወሰደ ነው፡፡ በእርግዝና ወቅት የሚከሰት የደም ግፊት…
Read 11080 times
Published in
ላንተና ላንቺ
UCSF የተባለ የህጻናት ሆስፒታል በድረገጹ የህጸናት መወፈር ምን ችግር እንደሚያስከትል በዝርዝር ያስነበበ ሲሆን the Medindia Medical Review Team የተባለው ደግሞ እ.ኤ.አ Aug 24, 2018 ባወጣው ጽሁፍ ልጅዎ ክብደቱ ዝቅተኛ ከሆነ ምን መመገብ አለበት የሚል ቁምነገር አስነብቦአል፡፡ በዚህ እትም ከልክ በላይ…
Read 6648 times
Published in
ላንተና ላንቺ
የኮሮና ቫይረስን ወረርሽኝ ለመከላከላ እንዲቻል በአለም ላይ ያሉ ሳይንቲስቶች በየፊናቸው ክትባቱን ለማምረት የቻሉትን ጥረት አድርገዋል፡፡ ክትባቱ ተገኝቶአል… ክትባቱን ተከተቡ የሚለው መግለጫ ሲወጣ ግን በተቃራኒው የቆሙ ሰዎች ቁጥር ቀላል አልነ በረም፡፡ ዛሬም ድረስ ቢሆን በተለያዩ ምክንያቶች ክትባቱን ላለመውሰድ ጸንተው የቆሙ አሉ፡፡…
Read 12548 times
Published in
ላንተና ላንቺ
የአለም የጤና ድርጅት(WHO) እ.ኤ.አ16 March 2022 ስለ ኮሮና ቫይረስ ሕመም እና ስለክትባቱ አንድ የጥያቄና መልስ አምድ በድረገጹ ለንባብ አቅርቦአል፡፡ ወደ ጥያቄና መልሱ ከመግባታችን በፊት ግን በቅርቡ ማለትም እ.ኤ.አ May 1/2022 ባወጣው መረጃ በኮሮና ምክንያት መወሰድ ያለበት ክትባት በኢትዮጵያ እና በአለም…
Read 12349 times
Published in
ላንተና ላንቺ
የሴቶች ማህጸን መውጣት ማለት የሴቶች የጀርባ ወይንም የወገብ አጥንት ሲደክም የሚከሰት ችግር ነው፡፡ ይህ እድሜአቸው ከ50-79 አመት የሚደርሱ ከአጠቃላይ ሴቶች ግማሽ የሚያህሉት የሚገጥማቸው ሕመም ነው፡፡ ይህን መረጃ ያወጣው ማዮ ክሊኒክ በ2020/ዓ/ም ነው። Uterine prolapse የህክምና ቋንቋው ሲሆን prolapse የሚለው ቃል…
Read 12482 times
Published in
ላንተና ላንቺ