ላንተና ላንቺ

Rate this item
(4 votes)
ከወር አበባ ጋር በተያየዘ ሁለት ደብዳቤዎች ደርሰውናል፡፡ አንዱዋ የ14 አመት እድሜ ያላት ታዳጊ ስትሆን ሌላዋ ደግሞ ሰላሳ አመት የሞላት የአንድ ልጅ እናት ናት፡፡ የሁለቱንም ደብዳቤ አሳጥረን ለንባብ ብለነዋል፡፡ ‹‹…..እድሜዬ 14 አመት ሲሆን የመጣሁትም ከገጠር ነው፡፡ ከገጠር እንደመጣሁም የሚረዱኝ ሰዎች ከትምህርት…
Rate this item
(1 Vote)
‹‹….ትዝ ይለኛል፡፡ ጊዜው ወደ 45 አመት ይሆነዋል፡፡ የተወለደችው ልጅ አሁን 45ኛ አመቷን ይዛለች፡፡ እኔ ሳረግዝ እድሜዬ ገና 16 አመት ነበር:: እርግዝና በመከሰቱም ቤተሰብ በግራም በቀኝም ያሉት ማለትም የእኔም የባለቤቴም ቤተሰቦች እንዲሁም እኔና ባለቤቴ ተከራ ይተን በምንኖርበት አካባቢ በጉርብትና የሚኖሩ ሁሉ…
Rate this item
(2 votes)
ባልታቀደ እርግዝና ምክንያት ድብርት ለምን እንደሚከሰት ከሚገልጸው በጥናት የተደገፈ መረጃ በፊት የአንዲት እናት ገጠመኝን ጽሁፍ እንደሚከተለው አጠር አድርገን ለንባብ ብለናል፡፡‹‹እኔ ልጅ መውለድ የጀመርኩት ገና የ16/አመት ታዳጊ ሆኜ ነበር፡፡ በእርግጥ ዛሬ እድሜዋ ከስድሳ ለዘለለ ሴት እንደ ደንብ ይቆጠር ነበር እንዳትሉኝ፡፡ ምክንያትም…
Rate this item
(0 votes)
በኢትዮጵዮጵያ ከጽንስ ጋር በተያያዘ የሚደርስ የእናቶች ሞት ምን ያህል ነው የሚለውን በሚመለከት ጥናት ያደረጉት እነ አየለ ገለቶ (PhD candidate) የተለያዩ ጥናቶችን መሰረት በማድረግ የሚከተሉትን ነጥቦች ለንባብ ብለዋል፡፡ከጽንስ ጋር በተያያዘ የሚደርሱ የጤና እክሎች በአለም አቀፍ ደረጃ ለሴቶች አስፈሪ ነገሮች ሲሆኑ በዚህም…
Rate this item
(0 votes)
በጎዳና ላይ ሕይወታቸውን የሚገፉ ሴቶች በስነተዋልዶ ጤና አጠባበቅ ዙሪያ ያላቸው ልምድ እና ተጎጂነት ምን ይመስላል የሚለውን የምንመለከትበት ጥናት የረዳት ፕሮፌሰር በእውነቱ ዘውዴ ነው፡፡ ፕሮፌሰር በእውነቱ ይህንን ጥናት ያቀረቡት February 18, 2020 የኢትዮጵያ የማህጸ ንና ጽንስ ሐኪሞች ማህበር 28ኛ ጉባኤ በተከበረበት…
Rate this item
(2 votes)
የኢትዮጵያ የማህጸንና ጽንስ ሐኪሞች ማህበር ESOG ከተመሰረተ እነሆ የ28ኛ አመቱን ጉባኤ ከየካቲት 9-10/ 2012/ እ.ኤ.አ Feb 17-18/2020 በአዲስ አበባ አካሄደ፡፡ ጉባኤው ከመካሄ ዱም በፊት ለሶስት ቀናት ያህል ለማህጸንና ጽንስ ሕክምና ባለሙያዎች የሙያ ማዳበሪያ ስልጠናዎች በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል በቅዱስ ጳውሎስ ሚሊኒየም…