ላንተና ላንቺ

Rate this item
(1 Vote)
በተመጣጠነ ምግብ እጦት ይበልጥ ተጎጂ የሚሆኑት በተለይም በእርግዝና ላይ ያሉ፤ የሚያጠቡ እናቶች እና ህጻናት ናቸው፡፡በዘመናችን የተመጣጠነ ምግብ በልማት ቅድሚያ ከሚሰጣቸው ነገሮች መካከል ነው የሚለው International Food policy Research Institute ነው፡፡ የጥናት ተቋሙ እ.ኤ.አ በ April 23, 2020 ለንባብ እንዳበቃው ከሆነ…
Rate this item
(0 votes)
• በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ፡፡ በቤት ውስጥ በባህላዊ መንገድ ልጅን መውለድና ከዚህ ጋር በተያያዘም በሚከሰቱ የጤና ችግሮች ሞቶች እንደሚኖሩ ይገመታል፡፡ • ያልታቀደ እርግዝናን ለመከላከል የሚያስችሉ መከላከያዎችን ለመው ሰድ እንዲሁም ሳይፈለግ የተጸነሰውን ጽንስ ደህንነቱ በተጠበቀ መንገድ ለማቋረጥ የሚያስችሉትን አገልግሎቶች ለመጠቀም…
Rate this item
(0 votes)
ማንኛውም የእናቱን ጡት ወተት በተገቢው የጠባ ህጻን የሕይወቱን ምእራፍ በተሟላ እና ምርጥ በሆነ ሁኔታ እንደጀመረው እርግጥ ነው፡፡ በአለም ላይ በየአመቱ ይሞቱ የነበሩ 820.000/ ህጻናት የእናት ጡት ወተት በመጥባት ምክንያት ከሞት እንዲተርፉ ምክንያት ሆኖአል፡፡August 1-7 የአለም የጡት ማጥባት ሳምንት እንዲሆን በአለም…
Rate this item
(6 votes)
በዚህ እትም የምናስነብባችሁ አንዲት ሴት እርግዝና ላይ እያለች ስለሚሰሙዋት የውስጥ በተለይም የሆድ ሕመም ይሆናል፡፡ በቅድሚያ ግን ስለኮሮና ቫይረስ ሊረሱ የማይገባቸው ነገሮችን ለማስታወስ ያህል መረጃው ያወጣውን ታነቡ ዘንድ ግብዣችን ነው፡፡ አንዲት ሴት በእርግዝና ላይ እያለች ደህንነት የሚሰማት ከሆነ ….እኔ ጤንነት ይሰማኛል……
Rate this item
(6 votes)
በእንግሊዝኛው Overactive Bladder (OAB) የተሰኘው ከሽንት ፊኛ ጋር በተያያዘ የሚገለጸው ችግር ምንነት እንደሚከተለው ነው፡፡Urgency…. አፋጣኝ….. ሽንት ሲመጣ በድንገት ከመሽናት በስተቀር ይዞ ለመቆየት ወይንም በሁዋላ እሸናዋለሁ ብሎ ለመታገስ አለመቻል …ይህ የሽንት ከረጢቱ ሙሉ በመሆኑ ወይንም ተወጥሮ ብቻ አይደለም፡፡ አንዳንድ ጊዜ ሽንት…
Rate this item
(0 votes)
እድሜአቸው ከ15-19 አመት የሆኑ ታዳጊዎች ወይንም ወጣቶችን እርግዝናን ጎጂነት በተመ ለከተ UNICEF እ.ኤ.አ 31 January 2020 ያወጣውን ወደአማርኛ መልሰን ለግንዛቤ ይረዳ ዘንድ ለንባብ ብለነዋል፡፡ የታዳጊዎች እርግዝና ለመሆኑ በአገራችን ምን ይመስላል የሚለውን ለግዜው ባናወሳም ነገር ግን አሁንም የልጅነት ጋብቻ የሚፈጸም እና…