ላንተና ላንቺ

Rate this item
(0 votes)
በተፈጥሮ አንዲት ሴት በታዳጊነት እድሜዋ መፍሰስ የሚጀምረው የወር አበባ ከአመታት በሁዋላ ይቋረጣል፡፡ ይህም በእንግሊዝኛው Menopause በአማርኛው ደግሞ የወር አበባ መቋረጥ ይባላል፡፡ የወር አበባ መቼ ይቋረጣል፤መቋረጡን እንዴት ማወቅ ይቻላል፤ የወር አበባ በመቋረጡ ምክንያት ሴቶች ምን የተለየ ነገር ያያሉ፤ የሚለውን ነገር ሁሉም…
Rate this item
(1 Vote)
በአለማችን በየአመቱ ወደ 3 ሚሊዮን የሚጠጉ እድሜአቸው ከ15-19 የሚደርሱ ልጃገረዶች ደህንነቱ ያልተጠበቀ ጽንስ ማቋረጥ እንደሚያደርጉ የአለም የጤና ድርጅት በ2020/ያወጣው መረጃ ያሳያል፡፡ መረጃው በማከልም ከሁሉም እርግ ዝናዎች 25 % ያህሉ ሆን ተብሎ በ (induced abortion) ይቋረጣሉ፡፡ ማንኛዋም ሴት በነጻነት እና ኃላፊነት…
Rate this item
(1 Vote)
የቤተሰብ እቅድ ዘዴን ተግባራዊ ለማድረግ ያልተፈለገ እርግዝናን ለመቆጣጠር የሚያስችል መከላከያን ወይንም ዘዴን መጠቀም አስፈላጊ መሆኑ እሙን ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት አለምን በማስጨነቅ ላይ ያለው ኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ ያልተፈለገ እርግዝናን ለመከላከል የሚያስችሉ መድሀኒቶችን ለመጠቀም አንዳንድ ጥያቄዎች መሰንዘራቸው አይቀርም ከሚል የአለም የጤና…
Rate this item
(6 votes)
 የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ተከትሎ በአገራችን ከታዘዙት እራስን ከወረርሽኙ የመጠበቅ ሂደቶች መካከል በተቻለ መጠን ከቤታችሁ ሆናችሁ ስራችሁን ስሩ፤ አስገዳጅ ነገር ከሌለ በቀር ከቤታችሁ አትውጡ የሚለው አንዱ ነው፡፡ ታዲያ የእኔ ባለቤት የስራ ጸባይዋ ከቤት ተቀምጦ የማያሰራ በመሆኑ በቀን በቀን ባይሆንም እንኩዋን ከስራ…
Rate this item
(0 votes)
ኢንፍሉዌንዛበመባልቀደምሲልየሚታወቀውእንደጉንፋንያለከአየርጸባይወይንምከተለያዩምክንያቶችየተነሳጊዜንጠብቆየሚታይናየሚጠፋግንብዙሰዎችበየጊዜውእንደሚይይዛቸውጉንፋንቀለልያለሳይሆንከበድየሚልሕመምያለውናከሰውወደሰውየመተላለፍባህርይያለውሕመምነው፡፡ ኢንፍሉዌንዛ ኤ እና ቢ በመባልበሁለትየሚለይሲሆን ቢ የተባለውበተለይበሰዎችላይየሚፈጠርሲሆን ኤ የተባለውግንበእንስሶችላይምሊፈጠርየሚችልነው፡፡ ሁለቱምአይነትየኢንፍሉዌንዛሕመሞችከተያዙትሰዎችበማስነጠስወይንምበማሳልጊዜበሚወጣውቫይረሱንየተሸከመእርጥበትአማካኝነትወደሌላውሰውመተንፈሻአካልበመግባትለሕመምይዳርጋልይላልመረጃችን፡፡ በኢንፍሉዌንዛየተያዙሰዎችከዚህየሚከተሉትንምልክቶችሙሉበሙሉምይሁንበከፊልያሳያሉ፡፡ • ትኩሳት፤ • ሳል፤ • ጉሮሮአካባቢሕመም፤ • በአፍንጫበኩልእርጥበትያለውፈሳሽ (ንፍጥ)፤ • የተለያዩየሰውነትክፍሎችወይንምጡንቻዎችሕመም፤ • እራስምታት፤ • ድካም፤ • አንዳንድሰዎች (በአብዛኛውህጻናት) ደግሞየማስታወክእናየተቅማጥሊኖራቸውይችላል፡፡ አንዲትእርጉዝሴትበጉንፋንወይንምበኢንፍሉዌንዛወይንምበሌላሕመምምክንያትየትኩሳትሕመምቢታይባትበተለይምእርግዝናውከመጀመሪያውደረጃማለትምእስከሶስትወርድረስባለውጊዜላይከሆነበተረገዘውጽንስውልደትላይችግርሊያስከትልይችላል፡፡ ከዚህምበተጨማሪእርጉዝዋሴትበትኩሳትሕመምበምትሰቃይበትጊዜየግድወደህክምናመሔድእናሕመሙንመቋቋምእንዲያስችላትከሐኪምጋርበፍጥነትመመካከርናአንዳንድመድሀኒቶችንመውሰድሊኖርባትይችላል፡፡ አንዲትሴትበተለይምበመጀመሪያውየእርግዝናተርምላይእያለችጉንፋንቢይዛትየሚደርስባትየጤናመታወክአስቸጋሪስለሚሆንጥንቃቄማድረግይገባታል፡፡ መረጃውእንደሚገልጸውእርግዝናውእስከሶስትወርእድሜባለውጊዜእርጉዝዋሴትኢንፍሉዌንዛወይንምኃይለኛጉንፋንቢይዛትጽንሱንየማጣትወይንምካለጊዜውየመውለድእጣፈንታወይንምኪሎውአነስተኛየሆነልጅመውለድእንዲያጋጥምምክንያትሊሆንይችላል፡፡ አንዲትእርጉዝሴትኢንፍሉዌንዛሲይዛትበተለይምእርግዝናውበሁለተኛናበሶስተኛደረጃላይየሚገኝከሆነሳንባዋበከፍተኛደረጃኦክስጂንስለሚፈልግሕመሙንጠንካራሊያደርገውይችላል፡፡ እ.ኤ.አ በ2016 በተደረገጥናትእንደታወቀውይህየኢንፍሉዌንዛfluየሚባለውሕመምክትባትበወሰዱትእናባልወሰዱትእርጉዝሴቶችላይልዩነትአሳይቶአል፡፡ክትባትየወሰዱትሴቶችላይሕመሙ በ51%ቀንሶተገኝቶአል፡፡…
Rate this item
(2 votes)
 ዶ/ር ካትሪን ሐምሊን በኢትዮጵያ የክብር ዜግነት ያላቸው በአለም አቀፍ ደረጃ የተከበሩ እና የተለያዩ እውቅናዎችና ሽልማቶች የተሰጡአቸው በተጨማ ሪም በተባበሩት መንግስታት ድር ጅት የተለየ ክብርና እውቅና የተሰጣቸው የተከበሩ አውስትራሊያዊት የማህጸንና ጽንስ ሕክምና እስፔሻሊስት እና የፌስቱላ ህክምና ባለሙያ ነበሩ፡፡ ዶ/ር ካትሪን ሐምሊን…