ላንተና ላንቺ
በሁለት አመት ልዩነት አራርቆ መውለድ ወደ 10% የሚሆነውን የጨቅላ ሕጻናት ሞት እንዲሁም ወደ 21% የሚሆነውን እድሜያቸው ከ1-4 የሚደርሱ ሕጻናትን ሞት በአለም አቀፍ ደረጃ እንደሚቀንስ በጥናት ተረጋግጦአል፡፡ አብዛኛዎቹ ሰዎች እድሜያአው 25/አመት ከመድረሱ በፊት የወሲብ ግንኙነትን ይፈጽማሉ፡፡ በአሁኑ ጊዜ ከግማሽ በላይ የሚሆነው…
Read 2723 times
Published in
ላንተና ላንቺ
ሕጻናት ተገቢውን የጤናና የእድገት ሁኔታ እንዲያገኙ በተለያዩ መንገዶች ጥንቃቄ ሊደረግላቸው ይገባል፡፡ በተለይም ሕጻናቱ በቅርብ ከሚያገኙዋቸው መጫወቻዎቻቸውና መመገቢያዎቻቸው የሚያገኙዋቸው ጎጂ ኬሚካሎች የተሟላ ጤና እንዳይኖራቸው ስለሚያደርግ ጥንቃቄን ይሻል፡፡ ለህጻናት መጨወቻ እንዲሆኑ በተለይም ከፕላስቲክ የሚሰሩ አሻንጉሊቶች ለረጅም ጊዜ በጥቅም ላይ መዋላቸው ከጥቅማቸው ይልቅ…
Read 1894 times
Published in
ላንተና ላንቺ
የስነተዋልዶ ጤና መበቶች በሰብዐዊ መብቶች ላይ የተመሰረቱ እና ለጾታ እና ለስነተዋልዶ የሚያገለግሉ መብቶች ናቸው፡፡ እነዚህ መብቶች በአራት የተለያዩ ክፍሎች የተጣመሪ ሲሆን፤ ለስነተዋልዶ ጤና መብቶች ስንጠቀምባቸው አንዳቸው ካንዳቸው ጋር ያላቸው ተዛዶ እጅጉን የጠበቀ ነው፡፡ እነሱ፤የስነጾታ ጤና፤የስነጾታ መብትየስነተዋልዶ ጤና እናየስነተዋልዶ መብት ናቸው።…
Read 1922 times
Published in
ላንተና ላንቺ
በወሊድ ጊዜ የመድማት ሁኔታ ሲያጋጥም የህክምና እርዳታ ካልተደረገ በህይወት መቆየት የሚቻለው ለሁለት ሰአታት ብቻ ነው፡፡ ‹‹የመጀመሪያ ልጄን ነው አሁን የወለድኩት፡፡ ክትትሉን ስጀምር ግን የኤች አይቪ ቫይረስ በደምሽ ውስጥ አለ ስባል በመጀመሪያ በጣም ነበር የደነገጥኩት። አዝኛለሁም። በዚህ ላይ እርጉዝ ነበርኩ፡፡ ምን…
Read 1812 times
Published in
ላንተና ላንቺ
በወሊድ ጊዜ የመድማት ሁኔታ ሲያጋጥም የህክምና እርዳታ ካልተደረገ በህይወት መቆየት የሚቻለው ለሁለት ሰአታት ብቻ ነው፡፡ ‹‹የመጀመሪያ ልጄን ነው አሁን የወለድኩት፡፡ ክትትሉን ስጀምር ግን የኤች አይቪ ቫይረስ በደምሽ ውስጥ አለ ስባል በመጀመሪያ በጣም ነበር የደነገጥኩት። አዝኛለሁም። በዚህ ላይ እርጉዝ ነበርኩ፡፡ ምን…
Read 1911 times
Published in
ላንተና ላንቺ
‹‹…እኔ ትዳር በያዝኩ በሶስተኛው አመት የመጀመሪያ ልጄን አረገዝኩ፡፡ ከዚያም በአቅራቢያዬ ወደሚገኝ ሆስፒታል ሄድኩና ምርመራ መጀመር እንደምፈልግ ነገርኩዋቸው። እነርሱም ተቀብለውኝ ምርመራውን ስጀምር ባለቤቴን እንድጠራ ተነገረኝ፡፡ ለምንድነው? ብዬ ብጠይቅ መጀመሪያ ሁለታችሁም ደም ብትሰጡና ብትታዩ ጥሩ ነው፡፡ ተባልኩኝ፡፡ ከዚያም ወደቤት ተመልሼ የተባልኩትን ነገርኩና…
Read 2163 times
Published in
ላንተና ላንቺ