ላንተና ላንቺ

Rate this item
(0 votes)
• ስራ መስራት የሚገባው በተገረዙ ሴቶች ችግር ላይ ብቻ አይደለም። ያልተገረዙ ሴቶችንም ጉዳይ ማየት ያስፈልጋል። • በደቡብ በአንዳንድ አካባቢዎች ግርዛት እንደገና እንደአዲስ ተጠናክሮ ቀጥሎአል። ሳይገረዙ የተዳሩ ሴቶች እንደገና በራሳቸው ፈቃድ እየተገረዙ ነው። ለርእስነት የመረጥነው አባባል የአንዳንድ አባወራዎች ውሳኔ ነው። ምናልባትም…
Rate this item
(0 votes)
 • በየአስር ሴኮንዱ በአለማችን አንዲት ልጃገረድ ግርዛት ይፈጸም ባታል። ታህሳስ 6/2009 ዓ/ም በአዲስ አበባ አንድ የምክክር አውደ ጥናት ተካሂዶ ነበር። የምክክር አውደጥናቱ ትኩረትም በአለም አቀፍ ደረጃ እ.ኤ.አ እስከ 2025 ድረስ በሴት ልጆች ላይ የሚፈ ጸመውን ግርዛት የብልት ትልተላ ጭርሱንም ለማስቆም…
Rate this item
(15 votes)
 “....እኔ የምኖረው በአዲስ አበባ ነፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ነው። አንድ ነገር ገርሞኝ ነው ወደእናንተ ይህንን ጥያቄ ለማቅረብ የተገደድኩት። ወደስራ ለመሄድ በመንገድ ላይ በምንቀሳቀስበት ጊዜ የተመለከትኩት ነገር አለ። ይኼውም አንድ ቀን ታክሲ ለመሳፈር ከወዲያ ወዲህ ስጋፋ አንዲት ሴት ልጅ ግን…
Rate this item
(3 votes)
 ሕጻናት ከተወለዱ ከስድስት ወር በሁዋላ ተጨማሪ ምግብ እያገኙ እስከ ሁለት አመት እድሜአቸው ድረስ የጡት ወተት መመገብ ሊቋረጥባቸው አይገባም። ሕጻናት ሁሉ በትክክል ጡት ወተት ከተመገቡ በየአመቱ በአለም እስከ 800,000 ልጆችን ሕይወት ማዳን ይቻላል። በአለም አቀፍ ደረጃ ከሚወለዱት ሕጻናት ከ40% በታች…
Rate this item
(12 votes)
 • ጡት ማጥባት ለልጅዎ ምን ይጠቅማል? • ጡት ማጥባት ለእናትየውስ ምን ይጠቅማል? • ለልጄ የሚበቃ ወተት ይኖረኛልን? • ልጄን በምን አቅጣጫ ይዤ ማጥበት ይኖርብኛል? • ጡት ለማጥባት አስቀድሜ እንዴት መዘጋጀት አለብኝ? ለዚህ እትም ከላይ ያነበባችሁን ጠቀሜታ ያላቸው አርእስቶች መርጠናል። ጡት…
Monday, 05 December 2016 09:33

ጉርምስና... አይቀርም!

Written by
Rate this item
(8 votes)
 • ጉርምስና ሲመጣ የሚታየው የሰውነት ለውጥ አስደንጋጭና ያልተለመደ ቢመስልም...ግን ሁሉም ሰው ላይ ሊደርስ የሚችል እንጂ የግል ጉዳይ አይደለም። • ጉርምስና አመታት ቆይቶ ሊከሰት የሚችል ቢሆንም ግን ከ9 እስከ 17 አመት ባለው እድሜ መካከል ቆይታ ሊያደርግ ይችላል። • ልጃገረዶች ከወንዶች ቀደም…