ላንተና ላንቺ

Saturday, 06 February 2016 10:27

የሴት ልጅ ግርዛት...ዛሬም አለ?

Written by
Rate this item
(3 votes)
አንድ በእድሜያቸው በግምት ወደ 60/ አመት የሆናቸው አባት ከሀያ አመት በፊት የሚከተለውን ምስክርነት ሰጥተዋል፡፡ “...እኔ የኢትዮጵያ ሱማሌ ስሆን የምኖረው በጅግጅጋ ነው፡፡ ሴትን ልጅ መግረዝ በሕይወትዋ ላይ እንደመፍረድ ይቆጠራል የሚል አቋም አለኝ፡፡ ከባለቤ የወለድኩዋቸው ሰባት ልጆች ሲሆኑ አራት ሴትና ሶስት ወንዶች…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር ከተለያዩ አጋዥ ድርጅቶች ጋር በመተባበር የአስገድዶ መድፈር ወንጀል የተፈጸመባቸው ወገኖች የህክምና፣ የስነልቡና እና የህግ ድጋፍ እንዲያገኙ የሚችሉባቸውን ሞዴል ክሊኒኮችን እያቋቋመ አገልግሎት እንዲሰጥ ሲያደርግ ቆይቶ ፕሮጀክቱ በመጠናቀቁ ምክንያት ክሊኒኮቹን ለየሆስፒታሎቹ አስረክቦአል፡፡ ይህንን በሚመለከት የኢሶግ ዋና ስራ…
Rate this item
(2 votes)
• ከወሊድ በሁዋላ በሚፈጠር የአእምሮ ጭንቀት ወይንም ድብርት እናቶች እራሳቸውንና የወለዱትን ልጅ በተለያየ መንገድ ሊጎዱ ይችላሉ። • ልጅ ከተወለደ በሁዋላ የሚፈጠር የአእምሮ ጭንቀት ወንዶችንም ሊይዝ ይችላል።• ማንኛውም ሰው የድብርት መንፈስ ከተጫጫነው ተስፋ ያጣ መስሎ ሊሰማው ይችላል።ሰዎች ሁልጊዜ አንድ አይነት ስሜት…
Rate this item
(2 votes)
 ያ የሚመጣው ሰው ባዶውን ሳይሆን የእራሱ የሆነ እውቀት፣ ልምድ፣ ሀብት ወይም በትንሹ የእራሱን ሀሳብ ይዞ ነው የሚመጣው፡፡አንድ አእምሮ ከሚሰራ ሁለት አእምሮ በጋራ ቢሰራ የሚደመር እንጂ የሚቀነስ ነገር የለውም፡፡ትዳር ማለት ችግርን ወይም ተግዳሮትን ለሁለት የሚያካፍል፣ ደስታ እና ስኬትን ደግሞ በሁለት የሚያበዛ…
Rate this item
(0 votes)
ባለፈው ሳምንት እትም የጨቅላ ሕጻናት ጤንነትን ለመጠበቅ ከሚደረጉ እንቅስቃሴዎች ውስጥ በአገሪቱ ሪፈራል በመሆን የሚያገለግለውን የጥቁር አንበሳ ሆስፒታልን አሰራር ለአድማጮች ማስነበባችን ይታወሳል፡፡ ይህንን ሕክምና ለመመልከት በባህርዳር ፈለገሕይወት ሆስፒታል ቆይታ ያደረግን በመሆኑ ለዚህ እትም ከጥቁር አንበሳ ሪፈራል ሆስፒታል የጨቅላ ሕክምና ክፍል ካላጠናቀቅነው…
Rate this item
(2 votes)
የአለም የጤና ድርጅት እንደሚጠቁመው በአፍሪካ በ2013 ወደ 6.3 ሚሊዮን ሕጻናት የአምስት አመት ልደት በአላቸውን ሳያከብሩ ለሕልፈት ተዳርገዋል፡፡ ይህም ሲሰላ በየደቂቃው አምስት ልጆች ከአምስት አመት በታች ባላቸው እድሜ እንደሚያልፉ ነው፡፡ ከዚህ ውስጥ ደግሞ 3ቱ ሞተዋል ተብሎ የሚታሰበው ገና በጨቅላነት እድሜያቸው ማለትም…