ላንተና ላንቺ

Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር በድሬደዋ ከተማ ካሉ የግል የህክምና ተቋማት ጋር በመተባበር ኤችአይቪ ከእናት ወደልጅ እንዳይተላለፍ ለሚያደርገው ፕሮግራም ቴክኒካል ድጋፍ ይሰጣል፡፡ ስራው ከሚሰራባቸው የግል የህክምና ተቋማት በተወሰኑት ተገኝተን በአሁኑ ወቅት ስላለው የእናቶች እና ሕጻናቱ በቫይረስ የመያዝ ወይንም ነጻ ስለመሆን…
Saturday, 24 October 2015 08:35

.....ዛሬም መገለል አልቀረም

Written by
Rate this item
(1 Vote)
በዚህ እትም ወደ ጅግጅጋ እና ሐረር ተጉዘን ኤችአይቪ ከእናት ወደልጅ እንዳይተላለፍ ለማድረግ በመሰራት ላይ ያለውን እንቅስቃሴና በአጠቃላይም የወላዶችን ሁኔታ ለንባብ ብለናል፡፡ በጅግጅጋ በአንድ የግል የህክምና ተቋም ውስጥ ወላዶችን ለማየት ገባን፡፡ በአንድ ክፍል አንዲት እርጉዝ ሴት በመተኛ አልጋዎች መካከል ምንጣፍ ተነጥፎላት…
Rate this item
(3 votes)
 በአለማችን ላይ ቁጥራቸው በርካታ የሆኑ ሴቶች ለተለያዩ የስነተዋልዶ ጤና ችግሮች ይጋለጣሉ፡፡ ያልተፈለገ እርግዝና፣ውርጃ፣ወሲባዊ ጥቃት እንዲሁም ሌሎች ከእርግዝና እና ከወሊድ ጋር በተያያዘ ለሚከሰት የጤና ችግር ይጋለጣሉ፡፡ UNFP ባወጣው መረጃ መሰረት ከሰሀራ በታች ባሉ ሀገራት ብቻ በየአመቱ ቁጥራቸው ወደ 183.000 የሚሆኑ ሴቶች…
Rate this item
(5 votes)
 ካንሰር ማለት ጤነኛ የነበረ የሰው ልጅ ሴል ጤነኛ ወዳልሆነ ሁኔታ ሲለወጥ ማለት ነው፡፡ ይህም ማለት አንድ ሴል ስራውን በትክክል የማይሰራ፣ በትክክል የማያድግ ወደመሆን ሲለወጥ ማለት ነው፡፡ ስለዚህ ጤነኛ የነበረው ሴል የሚኖረው ስራ ሲቋረጥ ወይንም ከቁጥጥር ውጪ ሲራባ አለዚያም ሲያድግ እና…
Rate this item
(0 votes)
አዲሱን 2008 አመት ከተቀበልን እነሆ አንድ ሳምንት ሊቆጠር ነው፡፡ እንግዲህ ይህ ወቅት ያለፈውን አመት ከንውኖቻችንን የምንፈትሽበት ለመጪው አዲስ አመት ደግሞ እቅድ አቅደን ተግባራዊ ለማድረግ የምንቀሳቀስበት ግዜ ነው፡፡ ለመሆኑ የእርስዎ የ2008 ዓ/ም አመታዊ እቅድ ምንድነው? ለዚህ እትም እቅዶቻቸውን እንዲያካፍሉን የጋበዝናቸው ሰዎች…
Rate this item
(0 votes)
መጪው አመት በተለይም በስነተዋልዶ ጤና ዙሪያ መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ያለውን ግንዛቤና እውቀት አዳብሮ ጥቅም ላይ የሚያውልበት ዘመን እንዲሆን በኢትዮያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር ስም መልካም ምኞቴን እገልጻለሁ፡፡የኢትዮጵያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር ዘወትር ቅዳሜ በአዲስ አድማስ ጋዜጣ በሚያወጣው ጽሁፍ በ2008 ዓ/ም…