ላንተና ላንቺ
በእርግዝና እንዲሁም በወሊድ ግዜ በእናቲቱ ላይ የሚከሰቱ የተለያዩ አካላዊ እንዲሁም ስነልቦናዊ ለውጦች ይኖራሉ፡፡ ምንም እንኳን ይህ ለውጥ በተለያዩ ሴቶች ላይ የሚኖረው ሁኔታ ቢለያይም እያንዳንዷ እናት ይህን አካላዊና ብሎም ስነልቦናዊ ለውጥ ማስተናገዷ አይቀሬ ነው፡፡ ይህ አካላዊ ለውጥ ወይም በህክምናው አጠራር physiologic…
Read 10626 times
Published in
ላንተና ላንቺ
ባለፈው እትም WATCH የተሰኘውን ፕሮጀክት ማብቃት ምክንያት በማድረግ ስለፕሮጀክቱ አንዳንድ ሀሳቦችን ማንሳታችን ይታወሳል፡፡ በኢትዮጵያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር የዋች ፕሮጀክት አስተባባሪ አቶ ቢኒያም ጌታቸው ለዚህም እትም እንግዳ ሲሆኑ በጅማ ዞን ተዘዋውረን ካየናቸው ጤና ጣብያዎች ያገኘናቸው የህክምና ባለሙያዎችም ሀሳባቸውን ያጋሩናል፡፡ ለማስታወስ…
Read 2240 times
Published in
ላንተና ላንቺ
WATCH ምህጻረ ቃል ሲሆን በእንግሊዝኛው (women and their children health) የእናቶችና የልጆቻቸው ጤንነት ላይ ያተኮረ ፕሮጀክት ነው፡፡ ፕሮጀክቱ በካናዳ መንግስት ድጋፍ የሚደረግለት ነው፡፡ ፕላን ካናዳ እና የካናዳ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር ጋር በመሆን ገንዘቡን ወደ ኢትዮጵያ በማምጣት ኢትዮጵያ ውስጥ ፕላን…
Read 3061 times
Published in
ላንተና ላንቺ
የእርግዝናዬን ግዜ ሳስበው እጅግ ይዘገንነኛል፡፡ ልጄ አሁን ሁለተኛ አመቱን ይዞአል፡፡ በባለቤቴም በኩል ይሁን በእኔ በኩል ያሉ ቤተሰቦች አንድ ልጅ መደገም እንዳለበት ሲነግሩኝ...በሁኔታው ባምንም ...ሳስበው ግን እጅግ ይመረኛል፡፡ ከክብደት ጀምሮ ገጽታዬ በሙሉ እንዲሁም የቆዳ ቀለሜ የእኔ አልነበረም፡፡ ጭራሽ ነበር የተበለሻሸሁት፡፡ እኔነቴ…
Read 38676 times
Published in
ላንተና ላንቺ
Monday, 02 March 2015 10:53
23ኛ/ የኢትዮጵያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር ጉባኤ.. February 9-10...ጅማ/
Written by Administrator
በሀገራችን ያለው የሙያ ማህበራት ቁጥር ከጊዜ ወደ ግዜ እየጨመረ መጥቷል፡፡ እነዚህ የሙያ ማህበራት ከአባላቱ ባሻገር ለሙያ ዘርፉ ብሎም ለሀገር እድገት የሚጫወቱት ሚና እጅግ ከፍተኛ ነው፡፡ በህክምናው ዘርፍ ከተቋቋሙ የሙያ ማህበራት መካከል የኢትዮፕያ ፅንስና ማህፀን ሀኪሞች ማህበር አንዱ ነው፡፡ ማህበሩ ባለፈው…
Read 3752 times
Published in
ላንተና ላንቺ
Saturday, 14 February 2015 13:37
Infection… የሰውነት የመከላከል አቅም እና በሽታ አምጪ ሕዋሳት ውጊያ ውጤት...
Written by Administrator
“...ትዳር ከያዝኩኝ ከአስራ ሁለት አመት በሁዋላ ነበር ያረገዝኩት፡፡ እርግዝናው ከመከሰቱ አስቀድሞ በእኔም ይሁን በባለቤቴ ቤተሰቦች ዘንድ የተመሳሰለ ቅሬታን አስተናግጃለሁ፡፡ በጣም የሚያሳዝን ነበር፡፡ የእሱም ቤተሰቦች እኔን መሐን ሲሉ ...የእኔም ቤተሰቦች እሱን መሐን ሲሉ ...እጅግ የሚያስጨንቅ ሁኔታ ነበር ሁለታችንንም የገጠመን፡፡ እኔ እንዲያውም…
Read 52566 times
Published in
ላንተና ላንቺ