ላንተና ላንቺ

Rate this item
(0 votes)
 በኢትዮጵያም ይሁን በሌሎች አገሮች ቅድመ እርግዝና የጤና ምርመራ አልተለመደም። ለዚህ እንደ አንድ ምክንያት የሚቆጠረው ደግሞ ቅድመ እርግዝና ምርመራ ሊደረግ ይገባዋል የሚለው እውቀት በብዙዎች ዘንድ አለመኖሩ ነው። ዶ/ር ድልአየሁ በቀለ የ ጽንስና ማህጸን ሕክምና እስፔሻሊስት ዶ/ር ድልአየሁ በቀለ በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል…
Saturday, 06 May 2017 10:38

የወር አበባ መዛባት...

Written by
Rate this item
(26 votes)
 ባለፈው እትም ስለወር አበባ መዘግየት መምጣትና መቅረት በሚመለከት አንዳንድ ነጥቦችን አንስተን ከዶ/ር ሙስጠፋ ነጋሽ ያገኘነውን ማብራሪያ ለአንባቢ ማለታችን ይታወሳል። ከወር አበባ ጋር በተያያዘ ያለውን ጠቃሚ ነገር ዶ/ር ሙስጠፋ ነጋሽ በቅዱስ ጳውሎስ ሚሊኒየም ኮሌጅ መምህርና የጽንስና ማህጸን ሕክምና እስፔሻሊስት የሆኑት ለዚህ…
Rate this item
(0 votes)
ድብርት በእድሜ በጾታ ወይንም በተለየ ሁኔታ የሚከሰት ሳይሆን በሁሉም ሰው ላይ ሊደርስ የሚችል ከአእምሮ ጭንቀት ጋር የተያያዘ ችግር ነው። ነገር ግን Postpartum የሚለው የእንግሊዝኛ ቃል ከወሊድ በሁዋላ በሚለው ስለሚተረጎም (Postpartum Depression ) ይባላል። ዶ/ር ባልካቸው ንጋቱ የጽንስና ማህጸን ሕክምና እስፔሻሊስትአንዲት…
Rate this item
(11 votes)
በርእስነት ያስቀመጥነው አባባል የዚህ አስተያየት አቅራቢ ነው፡፡ ይድረስ ለላንቺና ላንተ አምድ ዝግጅት ብለው ያደረሱን አስተያየት ከዚህ የሚከተለው ነው፡፡“ቅዳሜ መጋቢት 2 ቀን 2009 ዓ.ም. በአዲስ አድማስ ጋዜጣ ‘በህብረተሰብ’ አምድ ላይ ‘ፅንስ ማስወረድ ጥርስ የመንቀል ያህል ቀሏል’ በሚል ርዕስ ስለፅንስ ማቋረጥ ፅሁፍ…
Rate this item
(1 Vote)
“እንደተነገረኝ ከሆነ ገና ሕጻን እያለሁ ነበር አባ የሞተው። እናም ኑሮዋን መግፋት ስላልቻለች ሌላ ሰው አገባች። አንድ ልጅ ከወለደችለት በሁዋላ በመካከላቸው ከፍተኛ ጸብ የሰፈነበት ሕየወት መምራት ለእና ግዴታ ነበር። ነጋ ጠባ ጭቅጭቅ ነው። ድብድብ ነው። እና እንደነገረችኝ ገና የስምንት ልጅ ሳለሁ…
Rate this item
(2 votes)
 አስገድዶ መድፈር ወይንም ጾታዊ ጥቃት ከሰሀራ በታች ባሉ ሀገራት ከዘር፣ ከድህነት፣ ማህበራዊ እና ሃይማኖታዊ ችግሮች በላይ እጅግ አስከፊ ችግር ነው። ጥቃቱ በተደጋጋሚም የሚፈጸመው በሴቶች እና ወጣቶች ላይ በተለይም በድህነት ችግር ባሉና ሊከላከሉት ወይንም እንዳይፈጸም ሊያስወግዱት በማይችሉት ላይ ነው። በእርግጥ ትዳር…