Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ላንተና ላንቺ

Rate this item
(1 Vote)
እናቶች ከወሊድ በሁዋላ ከሚቸገሩባቸው ነገሮች አንዱ የመንፈስ ጭንቀት ወይንም የድብርት ስሜት ነው፡፡ ይህ ስሜት ሊመጣ የሚችለው በተለያዩ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያው እንዲሁም ከኑሮ ጋር ተያያዥ በሆኑ የተለያዩ ምክንያቶች ነው፡፡ በዚህም የተነሳ ሴቶች ከወለዱ በሁዋላ ልጆቻቸውን የመጥላት ባህርይ የሚያሳዩ ሲሆን በራሳቸውም ላይ…
Rate this item
(1 Vote)
ከወሊድ በሁዋላ በሚፈጠር የአእምሮ ጭንቀት ወይንም ድብርት እናቶች እራራሳቸውንና የወለዱትን ልጅ በተለያየ መንገድሊጎዱይችላሉ፡፡ ልጅ ከተወለደ በሁዋላ የሚፈጠር የአእምሮ ጭንቀት ወንዶችንም ሊይዝ ይችላል፡፡ ከወሊድ በሁዋላ በጥቂት ወራራት ውስጥ አንዳንድ እናቶች ላይ የሚፈጠር የመንፈስ ጭንቀት ቀላል የማይባል ሕመም ነው፡፡ በተለይም እናቶች እርግዝናው…
Rate this item
(0 votes)
“ከሰለጠነ ሰው እና ከህክምና ተቋም ውጭ በቤት ውስጥ ልጅን መውለድ ሆስፒታል ውስጥ ከሚወልዱት ይልቅ በሶስት እጥፍ ለችግር ያልጣል፡፡ በቤት ውስጥ የሚወለዱ ልጆች የትንፋሽ ችግር እንዲሁም የልብና የመመረዝ የመሳሰሉት የጤና እውክታዎች ሊደርስባቸው ይችላል፡፡ በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ ለሞት የሚዳረጉት ልጆች በአብዛኛው…
Rate this item
(0 votes)
የአለም የጤና ድርጅትና ዩኒሴፍ ባወጡት መረጃ እንደተጠቆመው በአለም አቀፍ ደረጃ ከአምስት አመት በታች ያሉ ሕጻናት ሞት ፡- እ.አ.አ. በ1999 ዓ/ም 12 ሚሊየን ይጠጋ ነበር፡፡ እ.አ.አ. በ2010 ዓ/ም ወደ 7.6 ሚሊዮን ዝቅ ብሎአል፡፡ ንጽህናን በመጠበቅ በአለም አቀፍ ደረጃ በአመት ውስጥ የአንድ…
Rate this item
(0 votes)
ባለፈው እትም ዘላቂ የቤተሰብ እቅድ አገልግሎትን በሚመለከት የወንዶች ተሳትፎ ምን ይመስላል በሚል ለንባብ ያልነውን መሰረት በማድረግ ላንቺና ላንተ በሚለው ድህረገጽ የተወሰኑ ጥያቄዎች ደርሰውናል፡፡ ጥያቄዎቹን ተባባሪ አዘጋጅዋ አዲስ አለም ብርሀኔ ለባለሙያ በማቅረብ እና በተለያዩ የጥናት ወረቀቶች በመታገዝ ለመላው አንባቢ ይድረስ ብላለች፡፡
Rate this item
(0 votes)
በአለም አዲስ በኤችአይቪ ቫይረስ ከሚያዙ ሰባት ሰዎች አንዱ ቫይረሱ ከእናት ወደልጅ በመተላለፍ ነው፡፡ በአለም ከኤችአይቪ ቫይረስ ጋር ከሚኖሩ እናቶች 114,000 ሕጻናት ከቫይረሱ ነጻ ሆነው የመወለድ እድል ገጥሞአቸዋል፡፡(centers for disease control and prevention (CDC)ህዳር 21 (December 1st ) የአለም ኤይድስ ቀን…