ላንተና ላንቺ
እንደ ኤሮፓውያኑ አቆጣጠር በ2007 ተሸሽሎ የወጣው ከእናት ወደ ልጅ የሚተላለፈውን ኤችአይቪ ቫይረስ ለመግታት የሚያስችለው መመሪያ እንደሚገልጸው ስርጭቱ በጊዜው በብሄራዊ ደረጃ 2.1% ሲሆን በከተማ 7.7% እና በገጠር ደግሞ 0.9% ይገመታል፡፡ 977.394/ ያህል ሰዎች በኢትዮጵያ ከቫይረሱ ጋር እንደሚኖሩም የተሸሻለው መመሪያ የሚያመለክት ሲሆን…
Read 2112 times
Published in
ላንተና ላንቺ
ባለፈው ሳምንት እትም ለንባብ ያልነው ጾታዊ ጥቃት ለደረሰባቸው የሚሰጠውን የህግ፣ የማህበራዊና ስነልቡና እንዲሁም የሕክምና አገልግሎት በአገር አቀፍ ደረጃ አንድ ወጥ በሆነ አወቃቀር እና መመሪያ እንዲሰጥ የሚያስችል መመሪያ ረቂቅ ላይ ውይይት መደረጉን ለንባብ ማለታችን ይታወሳል፡፡ በዚህም ስብሰባ ላይ በተደረሰው ስምምነት መሰረት…
Read 1850 times
Published in
ላንተና ላንቺ
እ.ኤ.አ ኦክቶቨር 17/20013 በኢትዮጵያ ደግሞ ጥቅምት 7/2006 ዓ/ም ጾታን መሰረት ባደረገ ጥቃት ምክንያት ለሚደርሱ የአካል፣ የስነልቡና ፣የህግና የጤና ችግሮች በአገር አቀፍ ደረጃ በአንድ ማእከል ተመሳሳይ አገልግሎት ለመስጠት እንዲቻል አንድ ወጥ መመሪያ በማስ ፈለጉ በተዘጋጀው ረቂቅ ላይ ውይይት ተደርጎአል፡፡ በኢፊድሪ ጤና…
Read 4369 times
Published in
ላንተና ላንቺ
የማህጸን በር የቅድመ ካንሰር ምርመራ አገልግሎት በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል እየተሰጠ ነው፡፡ የማህጸን በር ካንሰር ማለት ከማህጸኑ በር አካባቢ ያሉ ሴሎች ሲፈጠሩ ከነበራቸው ይዘት ወደ ቅድመ ካንሰርነት ተለውጠው በስተመጨረሻው ካንሰር ሲሆኑ ነው፡፡ አንዲት ሴት በማህጸን ካንሰር ለመያዝዋ እንደምልክት የሚሆኑትየብልት መድማት፣ ለረጅም…
Read 4663 times
Published in
ላንተና ላንቺ
ሴቶች በአለም ዙሪያ ጽንስን ማቋረጥ የጀመሩት እንዲህ እንደዛሬው በሳይንሳዊው መንገድ ሳይሆን በግላቸው የየራሳቸውን ጥረት በማድረግ እንደሆነ አንዳንድ ጥናቶች ያስረዳሉ፡፡ቀደም ባለው ጊዜ ሴቶች እርስ በእርሳቸው በመረዳዳት አንዱዋ የአንዱዋን ጽንስ ለማቋረጥ ባህላዊ ዘዴዎችን በህገወጥ መንገድ ሲጠቀሙ እ.ኤ.አ እስከ 1800/ድረስ እንደቀጠሉ መረጃዎች ያስረዳሉ፡፡…
Read 9883 times
Published in
ላንተና ላንቺ
Saturday, 19 October 2013 12:15
የእናቶች ሞት በኢትዮጵያ በየአመቱ 4.9 % ያህል እየቀነሰ ነው
Written by ፀሐይ ተፈረደኝ (ከኢሶግ)
እ.ኤ.አ 2013 ዓ/ም ወደ ማለቂያው እየተዳረሰ ነው፡፡ የዛሬ አስራ ሶስት አመት ማለትም እ.ኤ.አ በ2000/ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ሀገራትን አስተባብሮ አለም አቀፍ የልማት ግቦችን መንደፉ ይታወሳል፡፡ 189/ የተባበሩት መንግስታት አባል ሀገራት በጋራ ወደ ስምንት የሚደርሱ የልማት ግቦችን ከነበሩበት ደረጃ እስከ 2015/ዓ/ም…
Read 4806 times
Published in
ላንተና ላንቺ