Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ላንተና ላንቺ

Rate this item
(3 votes)
“ሐምሊን የአዋላጆች ኮሌጅ” በአገሪቱ ከሚገኙ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት አንዱ ሲሆን የተመሰረተውም በሐምሊን ፊስቱላ ኢትዮጵያ ነው፡፡ ኮሌጁ ተማሪዎችን በዲግሪ ደረጃ የሚያስመርቅ ሲሆን በማስተማር ሂደቱም ከፌደራል የጤና ጥበቃ ሚኒስር ጋር በትብብር የሚሰራ ነው፡፡ ሐምሊን የአዋላጆች መማሪያ ኮሌጅ የተከፈተው እንደውጭው አቆጣጠር በ2007/ ዓ.ም…
Rate this item
(1 Vote)
ለዚህ እትም በርእስነት የቀረበው ...ደስታ መንደር... የአንድ መንደር መጠሪያ ነው፡፡ መንደሩ ከአዲስ አበባ ወደ 17/ ኪሎሜትር የሚርቅ ሲሆን ታጠቅ እየተባለ በሚጠራው ገፈርሳ መኖ በሚባለው አካባቢ የተመሰረተ ነው፡፡ የዛሬ 53/ አመት ገደማ ዶክተር ሄግ እና ዶ/ር ካትሪን ሐምሊን የተባሉ የጽንስና ማህጸን…
Rate this item
(2 votes)
የህጻናትን ጤንነት እና እድገት የሚፈታተኑ ብዙ ነገሮች አሉ፡፡ ለተወለዱ ሕጻናት ጥሩ የሆነ እድገት አስተዋጽኦ ከሚያደርጉት ነገሮች ፍቅር የተሞላው ወላጅነት... ሓላፊነት የተሞላው የቅርብ ክትትል ማድረግ... የተመጣጠነ ምግብ መመገብ... ምቹ የሆነ የአየር ጸባይ... ጥሩ የእረፍት ጊዜ እንዲያገኝ ማድረግ ተገቢ ነው፡፡ የተወለዱ ጨቅላ…
Rate this item
(19 votes)
“... እኔን የሚገርመኝ አንድ ነገር አለ፡፡ ዘመን ተለወጠ ወይንም ተሸሻለ ሲባል በተለይም በሰዎች ባህርይ መስፈርቱ ምንድነው ?ለሚለው ምላሽ አላገኘሁም፡፡ በሙያዬ ፋርማሲስት ወይንም መድሀኒት ሻጭ ነኝ፡፡ እናም ተረኛ ሆኜ በምሰራበት ወቅት የማገኛቸው መድሀኒት ገዢዎች የተለያዩ እንደመሆናቸው ይህን ጽሁፍ ለመጻፍ ያነሳሳኝ በአንድ…
Rate this item
(1 Vote)
“...ጤና ጣቢያዎች ወይንም ኬላዎች ላይ እናቶች የማይወልዱ እና ለመውለድ ወደ ሆስፒታል የሚሄዱ ከሆነ በዚያ የሚገኙ ባለሙያዎች ምን ሰርተው ነው የሚበሉት? ስለዚህ እያንዳንዱ/ዷ አዋላጅ ነርስ ወይንም የጤና ባለሙያ ባላቸው የስራራ ሰአት ወይንም ወቅት የተወሰኑ እናቶችን ማዋለድ ይጠበቅባቸዋል፡፡” ዶ/ር ዎድሮስ አድሀኖም /የቀድሞው…
Rate this item
(3 votes)
እናቶችና አዲስ የተወለዱ ሕጻናት በምን ምክንያት ይሞታሉ? የዚህን ችግር ምንጭ ለማግኘትና የተሸሻለ እርምጃ በመውሰድ ሕይወትን የማዳን ቀጣይ ስራ ለመዘርጋት ሲባል የአለም አቀፉ የጽስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር (FIGO) ከኢትዮጵያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር (ESOG) ጋር በመተባበር በሀገራችን በተለያዩ ክልል ለመስተዳድሮች ከሚገኙ…