Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ላንተና ላንቺ

Rate this item
(0 votes)
አጣጥ ሆስፒታል የዛሬው የአምዳችን ትኩረት ነው፡፡ አጣጥ ሆስፒታል የተቀናጀ የጤና አገልግሎትን ማለትም መከላከልን ፣ማዳንንና ልማትን ለተጠቃሚዎች የሚያበ ረክት ሆስፒታል ነው፡፡ አጣጥ ሆስፒል በደቡብ ምእራብ አዲስ አበባ ከወልቂጤ ከተማ 17/ ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በሆሳእና መንገድ የሚገኝ ነው፡፡ አጣጥ ሆስፒታል ይበል…
Rate this item
(0 votes)
በኢትዮጵያ ቅድመ ወሊደ የህክምና አገልግሎት ያገኛሉ የሚባሉት እናቶች ከአጠቃላዩ ሲታይ ወደ 80 አካባቢ ናቸው፡፡ ይህም ቁጥር ባለፉት ጥቂት አመታት ውስጥ እየጨመረ የመጣ ሲሆን ይህም በአገር ደረጃ የተሰማሩ የጤና ኤክስንሽን ባለሙያዎች በጤና ኬላዎች እና እናቶች ባሉበት ቦታ ሁሉ በየመኖሪያ ቤቱ ጭምር…
Rate this item
(0 votes)
. ...አይሄይሄ ...አማ አንቺ...እንዲህ እንደዛሬው ቢሆነማ እኔስ ለምን ተሰቅቄ.... ከላይ ያነበባችሁት አባባል የአንድ አባወራ አባባል ነው፡፡ የተገናኘነው በፍኖተሰላም ሆስፒታል ነው፡፡ አባወራው ሁለት ህጻናትን ይዘዋል፡፡ ሴትዋን ልጅ በእንኮኮ አንገታቸው ላይ...ወንድየውን ደግሞ በእጃቸው ይጎትታሉ፡፡ አረማመዳቸውም አስተያየታቸውም የትካዜ መልክ አለበት፡፡ አለባበሳቸውን ልብ ብለን…
Rate this item
(0 votes)
..አንዲትን እናት ከሞት ማዳን ቀላል ነገር አይደለም፡፡ አገልግሎት የምንሰጥባቸው ቦታዎች በጣም እሩቅና የመገናኛ ዘዴ የሌለባቸው መንገድ ለምሳሌ...ተርጫ ሆስፒታል ዳውሮ ዞን ፓዌ ፣ጊዳ አያና ወለጋ ውስጥ ያለውን ሁኔታ ስናይ እንኩዋንስ አንዲት እናት በምጥ ተይዛ ቀርቶ ለሌላውም ሰው ተጉዋጉዞ ወደሚቀጥለው ከተማ ወይንም…
Rate this item
(1 Vote)
....አንድ ወንድ ወሲባዊ ግንኙነት በሚያደርግበት ጊዜ ከ2-6 ሚሊሊትር የሚደርስ መጠን ያለውና በእያንዳንዱ ሚሊሊትር እስከ 20/ሚሊዮን የሚደርስ የወንድ የዘርፍሬ እንዲለቅ የሚጠበቅ ሲሆን ከነዚህም ግማሽ ያህሉ ከተለቀቁ ከአንድ እስከ ሁለት እና ሶስት ሰአት ድረስ ተንቀሳቃሾች ናቸው፡፡ ወደ 60 ና ከዚያ በላይ የሚሆኑት…
Rate this item
(1 Vote)
ሴቶች በተለይም በገጠሩ ክፍል ከአርባ አመት በላይ የፌስቱላን ሕመም በመታመም ሳይፈወሱ፣ ከሰው ሳይደባለቁ ፣ወደ እምነት ተቋማት ሳይሄዱ ፣በሚያሳዝን ሁኔታ ተገልለው የሚኖሩበት አጋጣሚ ብዙ ነው፡፡ ለዚህ ሕመም ብዙዎች የሚሰጡት ምክንያት ከባእድ አምልኮ ጋር የተያያዘ መሆኑን ወይንም እግዚአብሔር እንደተቆጣ እና የእድል፣ የኃጢአት…