ላንተና ላንቺ
“ኢትዮጵያን ወክዬ መመረጤ ትልቅ ደስታ ነው የሰጠኝ....” በዓለምአቀፍ የፅንስ እና የማህፀን ሀኪሞች ፌዴሬሽን እውቅና ያገኙት ዶ/ር ሰላማዊት አሻግሬከዚህ ቀደም በነበረው እትም የፅንስ እና ማህፀን ህክምና ስፔሻሊስት የሆኑት ዶ/ር ሰላማዊት አሻግሬ ከዓለምአቀፍ የፅንስ እና የማህፀን ሀኪሞች ፌዴሬሽን (FIGO) እውቅና ማግኘታቸውን አስመልክቶ…
Read 431 times
Published in
ላንተና ላንቺ
“እናታቸው ከታመመችባቸው ልጆች ጋር አብሬ አልቅሻለው...”በዓለም አቀፍ የፅንስ እና ማህፀን ሀኪሞች ማህበር ተሸላሚ የፅንስ እና ማህፀን ህክምና ስፔሻሊስት ዶ/ር ሰላማዊት አሻግሬ ዓለምአቀፍ የፅንስ እና የማህፀን ሀኪሞች ፌዴሬሽን (FIGO) እ.ኤ.አ በ2023 ባካሄደው የሽልማት እና የእውቅና መርሐ ግብር ላይ የፅንስ እና ማህፀን…
Read 409 times
Published in
ላንተና ላንቺ
ከዚህ ቀደም በነበረው እትም በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ የቀዶ ጥገና ህክምና ስፔሻሊስት እንዲሁም የጡት፣ የእንቅርት እና ተያያዥ እጢዎች ሰብ ስፔሻሊስት የሆኑት ረዳት ፕሮፌሰር ዶ/ር ሐናን አለባቸው ስለጡት ካንሰር የሰጡትን ሙያዊ ማብራሪያ ለንባብ ማቅረባችን ይታወሳል። የዚህ ቀጣይ ክፍል እንሆ…
Read 352 times
Published in
ላንተና ላንቺ
ጨቅላ ህጻናት የተሟላ ጤንነት ይዘው ቢወለዱም እንኩዋን ተገቢው ጥንቃቄ ካልተደ ረገላቸው በቀላሉ እንደሚሰበሩ እቃዎች ተደርገውሊታዩ ይገባል፡፡ ጨቅላ ህጻናት አንዳንድ ጊዜ ከክብደት በታች ሆኖ መወለድ፤የመወለጃ ጊዜያቸው ሳይደርስ የመወለድ እጣ ሊገጥ ማቸው ይችላል፡፡ እነዚህን ጨቅላዎች ተንከባክቦ ሰው የሚባለው ደረጃ እንዲደርሱ ለማድረግ በእንክብካቤ…
Read 302 times
Published in
ላንተና ላንቺ
ለለጨቅላሽ በጥቂቱ የሚለውን በርእስነት የተጠቀምንበትን አባባል ያገኘነው ዶ/ር ሙሉአለም ገሰሰ ተሰማ በ2015 ከሳተሙት ባለ 134/ገጽ መጽሐፍ ላይ ነው፡፡ ዶ/ር ሙሉአለም ገሰሰ የሃምሳ አለቃ ገሰሰ ተሰማ ልጅ ሲሆኑ አባታቸው በደርግ ስርአት ከሱማሌ ጋር በነበረው ጦርነትምክንያት በመሰዋታቸው ወደ ኩባ ተልከው ህክምናን አጥንተው…
Read 362 times
Published in
ላንተና ላንቺ
Saturday, 02 December 2023 20:15
“የጡት ካንሰር መታከም የሚችል የካንሰር አይነት ነው” ረዳት ፕሮፌሰር ዶ/ር ሐናን አለባቸው
Written by ሃይማኖት ግርማይ ከኢሶግ
ከዚህ ቀደም በነበረው እትም በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ የቀዶ ጥገና ህክምና ስፔሻሊስት እንዲሁም የጡት፣ የእንቅርት እና ተያያዥ እጢዎች ሰብ ስፔሻሊስት የሆኑት ረዳት ፕሮፌሰር ዶ/ር ሐናን አለባቸው ስለጡት ካንሰር የሰጡትን ሙያዊ ማብራሪያ ለንባብ ማቅረባችን ይታወሳል። የዚህ ቀጣይ ክፍል እንሆ…
Read 321 times
Published in
ላንተና ላንቺ