ላንተና ላንቺ

Rate this item
(0 votes)
በኢትዮጵያ የእናቶችንና የጨቅላ ህጻናትን ሞት ለመቀነስ በሚደረገው ጥረት ውጤት መታየ ቱን የዘገበው 12 March 2019 WHO ነው፡፡ ከዚያ በፊት ግን በተለይም ከ COVID-19 ጋር በተያያዘ ያለው የሞት መጠን ምን ይመስላል የሚለውን ከGynecology & Obstetrics 24 July 2020 ያወጣውን ሪፖርት እናስነብባችሁ፡፡…
Rate this item
(1 Vote)
 አንዳንድ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት ብዙ ታዳጊዎች በልማድና በአንዳንድ የህይወት ገጠመ ኛቸው አግባብነት በሌለው መንገድ እንደሚገለጹ እና ከጾታ እና ከእድሜአቸውም ጋር በተያያዘ በአሉበት ወቅትም ይሁን በወደፊት ህይወታቸው የሚጎዳቸው ነገር እንደሚገጥማቸው ግልጽ ነው፡፡ በእድሜም ይሁን በጾታ አማካኝነት የሚደርስባቸው ችግር በትምህርት ቤት፤ በቤት ውስጥ…
Rate this item
(1 Vote)
የቤተሰብ ምጣኔ አገልግሎት በኢትዮጵያ ለሁሉም ማለትም ለሚፈልጉት ሴቶች ሁሉ ተደ ራሽ መሆን ችሎአል ወይንስ? የሚለውን የተለያዩ ጥናቶችን በመፈተሸ ጠቅለል ያለ ሀሳብ ያቀረቡት ሰለሞን አዳነው ወርቁ፤ዮሐንስ ሞገስ ምትኩ እና አባተ ዳረጌ ውበቱ ናቸው፡፡ መረ ጃው ለንባብ የቀረበው contraception volume 5, Article …
Rate this item
(2 votes)
እ.ኤአ. MARCH 26 በየአመቱ በአለም አቀፍ ደረጃ ታስቦ የሚውለው Epilepsy የሚጥል ሕመም የ2021/ እለት የፊታችን አርብ ይውላል፡፡ ሁሉም ሰው በእለቱ የወይን ጠጅ ቀለም ያላቸውን ምልክቶች ወይንም አልባሳት እንዲጠቀም በየአመቱም ግንዛቤን የማስጨበጥ ስራዎች እንዲከ ናወኑ እንዲሁም በእለቱ ሕመሙን በሚመለከት ምን መደረግ…
Rate this item
(3 votes)
 ምስሉን የምትመለከቱት ሪቫን በላዩ ላይ Epilepsy የሚል ጽሁፍ ያለበት ሲሆን ቀለሙም የወይን ጠጅ ነው፡፡ ይህ ምልክት በየአመቱ የሚጥል በሽታን Epilepsy በሚመለከት በአለም አቀፍ ደረጃ የግንዛቤ ማስጨበጫ እና የንቃተህሊና ማዳበሪያ ስራዎች ለመስራት እንዲያስችል ሰዎች በደረታቸው ላይ አድርገው እንዲንቀሳቀሱ የሚረዳ ነው፡፡ የሚጥል…
Rate this item
(0 votes)
ኮሮና ቫይረስን በሚመለከት ለመከላከል እውቀት አለመኖርና የቫይረሱን ስርጭት በመፍራት ችላ ማለት የሚያስከትለው ውጤት በተለይም በሰሜን ምእራብ ኢትዮጵያ ጎንደር ካሉ እርጉዝ ሴቶች መካከል በተወሰኑት ላይ ጥናት ተደርጎ እ.ኤ.አ14 January 2021 ለንባብ እንዲ በቃ ቀርቦአል። ይህን ጥናት ካቀረቡት ባለሙያዎች መካከል Tesfamichael G/Mariam…