ላንተና ላንቺ

Rate this item
(6 votes)
ልጅ ወልዶ የመሳም ፍላጎት አንድ ሰው በህይወት ዘመኑ ሊያገኛቸው ከሚጓጓላቸው ነገሮች መካከል አንዱና ዋነኛው ነው፡፡ ታዲያ ይህ ልጅ የማግኘት ጉጉት በተለያዩ ተፈጥሯዊም ሆነ ሰው ሰራሽ ምክንያቶች ሊስተጓጎል አልፎም መሀንነትን ሊያስከትል ይችላል፡፡ የአለም የጤና ድርጅት በፈረንጆቹ 2010ዓ/ም ባወጣው ጥናት መሰረት በአለማችን…
Rate this item
(16 votes)
ፕሪክላፕዚያ ወይም በእርግዝና ወቅት የሚከሰት የደምግፊት አንዲት እርጉዝ ሴት በእርግዝናዋ ወራት ሊያጋጥሟት ከሚችሉ የጤና እክሎች መካከል አንዱ ነው፡፡ ይህ በእርግዝና ወቅት የሚከሰት የደም ግፊት በእናቲቱ ብሎም በፅንሱ ላይ የተለያዩ ችግሮችን የሚያስከትል ሲሆን በግዜ ታውቆ ተገቢው ህክምና ካልተደረገ የከፋ የጤና መቃወስ…
Rate this item
(0 votes)
“...በሴቶች ላይ የሚፈጸመው የአስገድዶ መድፈር ጥቃት በአብዛኛው ቅርብ በሆኑ ወይንም በሚታወቁና እምነት በተጣለባቸው ወንዶች አማካኝነት ነው፡፡ ይህም በስነተዋልዶ ጤና በኩል በከፍተኛ ሁኔታ የጤናን ችግር ከሚያስከትሉና የሴቶችን የሰብአዊ መብት ከሚገፉ ድርጊቶች የተመደበ ነው፡፡” - WHOከላይ ያነበባችሁት እውነታ በመላው አለም ከግምት ውስጥ…
Rate this item
(26 votes)
ካንሰር በአለማችን ላይ ገዳይ ከሚባሉት በሽታዎች መካከል አንዱና ዋነኛው ነው፡፡ በአለም የጤና ድርጅት የተደረገ ጥናት እንደሚያሳየው በፈረንጆቹ 2002 ዓመተምህረት ብቻ በአለማችን ላይ በካንሰር የተያዙ ሰዎች ቁጥር 10.9 ሚሊዮን ደርሷል ከእነዚህም መካከል 5.1 ሚሊዮን የሚሆኑት ሴቶች ናቸው፡፡ የማህፀን ካንሰር በሴቶች ላይ…
Rate this item
(13 votes)
የሴቶች ስነ ተዋልዶ አከላት አፈጣጠር በምን መንገድ ነው?ተጉዋደለ የሚባለው ምን ስለጎደለ ነው?የአፈጣጠር ጉድለት ምን ጉዳት ያስከትላል?ከላይ በተሰነዘሩት ጥያቄዎች ዙሪያ (Integrated family health program) በተቀናጀ የቤተሰብ ጤና ፕሮግራም ከፍተኛ የእናቶችና የጨቅላ ሕጻናት ጤና አማካሪ የሆኑት ዶ/ር ብርሃኑ ሰንደቅ የሰጡንን ማብራሪያ ነው…
Rate this item
(31 votes)
ብረት ወይም አይረን ለሰውነታችን ከሚያስፈልጉ ንጥረነገሮች መካከል አንዱና ዋነኛው ነው፡፡ በተመሳሳይ አንዲት ሴት ስታረግዝ ጤንነቷ የተሟላ እንዲሆን ከሚያስችሉ ንጥረ ነገሮች መካከል አንዱ አይረን ወይም ብረት ነው፡፡ በዛሬው ፅሁፋችን አንዲት ሴት በሰውነቷ ሊኖር የሚገባው የብረት መጠን፣ ለእናቲቱ እንዲሁም ለፅንሱ የሚኖረው ጠቀሜታ፣…