ላንተና ላንቺ

Rate this item
(2 votes)
የኮሮና ቫይረስ ካለባቸው እናቶች የሚወለዱ ህጻናት ምንያህል በቫይረሱ ይጎዳሉ የሚለውን በሚመለከት እስከአሁን ብዙም የተረጋገጠ ነገር የለም፡፡ ቢሆንም ግን ጨቅላዎችን በሚመለከት የሚታወቅ ነገር አለ፡፡የኮሮና ቫይረስ ከያዛቸው እናቶች ሕጻናት በሚወለዱበት ጊዜ የኢንፌክሽኑ መተላለፍ የተለመደ ወይንም በግልጽ በዚህ ምክንያት ነው የሚባል አይደለም፡፡ በአለም…
Rate this item
(0 votes)
 ይህ ጽሁፍ በተዘጋጀበት እለት ማክሰኞ ታህሳስ 13/2013 ወይም እ.ኤ.አ Dec 22/2020 በወጣው መረጃ በ አለም ላ ይ 7 7,394,940 በ ኮሮና ቫ ይረስ የተያዙ ሲሆን 1,703,164 ሞተዋል፡፡ 43,663,983 ደግሞ ከበሽታው አገግመዋል፡፡ በኢትዮጵያ ደግሞ 120,348 በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሲሆን 1,861 ሰዎች…
Rate this item
(2 votes)
 በግብረስጋ ግንኙነት ወቅት የሚተላለፍ በሽታ ሲባል ልክ እንደጸጉር ወይንም ልብስ ላይ በጽዳት ጉድለት ወይንም ከሰው ወደሰው በመተላለፍ ሊፈጠሩ ወይንም ሊራቡ እንደሚ ችሉት (ቅማል) እንደሚባሉት ተባዮች በወንዶችም ይሁን በሴቶች ብልት አካባቢ ባለው ጸጉር ውስጥ ተጣብቀው የሰውን ደም በመምጠጥ የሚኖሩ ተባዮች ሊፈጠሩ…
Rate this item
(0 votes)
‹‹…በእድሜዬ መግፋት እና በእንቅስቃሴዬ ምክንያት የማይገረሙ ሰዎች የሉም፡፡ እኔ ደግሞ እድሜዬ ገና 75 (ሰባ አምስት) ስለሆነ ለማርጀት ትንሽ ይቀረኛል ብዬ አስባለሁ፡፡ ምክንያቴ ደግሞ ጤናማ መሆኔ ነው፡፡ ታዲያ ከቤተሰቤም ይሁን ከውጭ ያሉ ሰዎች እንደዚህ ጤናማ ለመሆን አንቺ ምን ምክንያት አለሽ ብለው…
Rate this item
(3 votes)
 የኤችአይቪ ኤይድስን ስርጭት ለመግታት ኃላፊነትን በመጋራት አለምአቀፍ ጥምረት ያስፈልጋል፡፡ በኢትዮጵያ የኤችአይቪ ኤይድስ መከላከልና ቁጥጥር (Hapco)ያወጣው መረጃ በኢትዮጵያ ያለውን የስርጭት ሁኔታ ያሳያል፡፡በኢትዮጵያ ያለው የኤችአይቪ ስርጭት በ2020/በመላው አገሪቷ 745‚719 ሲሆን አዲስ በቫ ይረሱ የሚያዙ ሰዎች በ2020/20‚988 ናቸው፡፡ በኢትዮጵያ በ2020/ ቫይረሱ በደማ ቸው…
Rate this item
(1 Vote)
ደካማ የሆነ የአመጋገብ ስርአት ያለው፤የአካል ብቃት እንቅስቃሴ የማያደርግ ሰው እየዋለ እያደረ በከፍተኛ ሁኔታ ሕመም እየተሰማው ሊመጣ ይችላል፡፡ ከዚያም ለሕ መሙ እርምት ማድ ረግ ካል ተቻለ ሕመሙ ወደ ካንሰርነት እንደሚለወጥ የሚያሳይ ስእል ነው የምትመለከ ቱት፡፡ ጥሩ ሕይወት መኖር ማለት ምን ማለት…