ላንተና ላንቺ

Rate this item
(15 votes)
“የጥናት ቡድኑ አስራ ሁለት የሚሆኑ የቀን ጭፈራ ቤቶችን ለመመልከት የበቃ ሲሆን ከጭፈራ በተጨማሪም ሲጋራ ማጨስ ፣መሳሳም ... ጥንድ ጥንድ እየሆኑ ወደጉዋሮ በመውጣት ለወሲብ ክፍሎችን መከራየት... በወንበር ፣በአግዳሚ ወንበር፣ ሶፋ፣ መሬት ...ምንም ቦታ ሳይመርጡ ኃላፊነት በጎደለው መልኩ የየራሳቸውን ስሜት ለማርካት ወሲብ…
Rate this item
(275 votes)
“በጣም በሚያሳዝንና በሚዘገንን ሁኔታ... ወሲብ...”ባህል እንደኢትዮጵያ ቋንቋዎች ጥናትና ምርምር መዝገበ ቃላት 1993 የህብረተሰብ አኑዋኑዋር ዘዴ፣ ወግ ፣ልምድ ፣እምነትና የመሳሰሉት ናቸው፡፡ በዚህም መሰረት የመግባብያ ቋንቋ ፣አመጋገብና አለባበስ ስርአት፣ የስራ ልምድና የአኗኗር ፍልስፍና ዘይቤዎች መስመራቸውን ጠብቀው እንዲሄዱ የሚደረግበት የጋራ መግባባት ነው፡፡ ልማድ…
Rate this item
(3 votes)
“... እንግዲህ የእናቶች ጤና ሲባል በቅድሚያ እናቶችን ለጉዳት የሚዳርጋቸው የእናቶቹ ወደ ሆስፒታል ያለመምጣት ችግር ነው፡፡ ይህ ምክንያቱ የተለያየ ሲሆን አሁን አሁን ግን መንግስት የጤና ኤክስንሽን ሰራተኞችን ለህብረተሰቡ ቅርብ በሆነ ሁኔታ እያሰማራ እና እናቶቹም ስለጤናቸው እንዲማሩ እየተደረገ ስለሆነ የተሻለ ነገር አለ…
Rate this item
(3 votes)
“ሐምሊን የአዋላጆች ኮሌጅ” በአገሪቱ ከሚገኙ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት አንዱ ሲሆን የተመሰረተውም በሐምሊን ፊስቱላ ኢትዮጵያ ነው፡፡ ኮሌጁ ተማሪዎችን በዲግሪ ደረጃ የሚያስመርቅ ሲሆን በማስተማር ሂደቱም ከፌደራል የጤና ጥበቃ ሚኒስር ጋር በትብብር የሚሰራ ነው፡፡ ሐምሊን የአዋላጆች መማሪያ ኮሌጅ የተከፈተው እንደውጭው አቆጣጠር በ2007/ ዓ.ም…
Rate this item
(1 Vote)
ለዚህ እትም በርእስነት የቀረበው ...ደስታ መንደር... የአንድ መንደር መጠሪያ ነው፡፡ መንደሩ ከአዲስ አበባ ወደ 17/ ኪሎሜትር የሚርቅ ሲሆን ታጠቅ እየተባለ በሚጠራው ገፈርሳ መኖ በሚባለው አካባቢ የተመሰረተ ነው፡፡ የዛሬ 53/ አመት ገደማ ዶክተር ሄግ እና ዶ/ር ካትሪን ሐምሊን የተባሉ የጽንስና ማህጸን…
Rate this item
(2 votes)
የህጻናትን ጤንነት እና እድገት የሚፈታተኑ ብዙ ነገሮች አሉ፡፡ ለተወለዱ ሕጻናት ጥሩ የሆነ እድገት አስተዋጽኦ ከሚያደርጉት ነገሮች ፍቅር የተሞላው ወላጅነት... ሓላፊነት የተሞላው የቅርብ ክትትል ማድረግ... የተመጣጠነ ምግብ መመገብ... ምቹ የሆነ የአየር ጸባይ... ጥሩ የእረፍት ጊዜ እንዲያገኝ ማድረግ ተገቢ ነው፡፡ የተወለዱ ጨቅላ…