ጥበብ
“የቁልቢ ገብሬል ስለቴን ሰምቶኛል፣ ባሌም ውሽሞቼም ተስማምተውልኛል”ይህን ግጥም በዜማ ስታንጐራጉረው የሰማኋት አንዲት አዝማሪ ናት፡፡ ለግጥሙ ምክንያት ይኖራታል፤ አንድም ባሏና ውሽሞቿ የዝሙት ምስጢራቸውን ተገላልጠው በስምምነት ይኖራሉ፤ አለዚያም በባሎቻቸው ላይ (በሚስቶቻቸው ላይም ሊሆን ይችላል) ሲሴስኑ የታዘበቻቸውን ገልቱዎች ለመጐሸም የወረወረችው የትዝብት ድንጋይ ነው…
Read 2572 times
Published in
ጥበብ
መነሻዬሰሞኑን የጥበብ ባለሙያው አብርሃም ወልዴ የአይዶል ሾው የልዑካን ቡድን በደሴና በባህር ዳር ውድድር ሲያካሂድ በቴሌቪዥን መስኮት ተከታትያለሁ። መቼም ወሎና ጎጃም ሲነሱ የቀድሞዎቹን የወሎ ኪነትና የጎጃሙን ጊሽ ዓባይ የሙዚቃ ቡድኖች በማስታወስ “በዚህ የአይዶል ውድድር ምን ዓይነት ጥበብ እናያለን?” የሚል ጉጉት መፈጠሩ…
Read 2318 times
Published in
ጥበብ
ያመሸ እንግዳ‹‹የብርሃን ፈለጎች››ን ካነበብኩት ቆየሁ፡፡ ግን ቻርልስ ቻፕሊን ‹‹ብቻዬን ከበብኳቸው›› እንዳለ፣ ኑሮ ብቻዋን ክብብ አድርጋ ብታዋክበኝ፤ደግሞም ጸጋዬ ገ/መድህን ‹‹የማይበስል ወጬት ጥጄ›› እንዳለ፤ የማይበስል ኑሮ ጥጄ፤ ያን እፍፍ… ስል፤ ይህን ሳከስል፤ አላደርስ ቢለኝ፤‹‹የብርሃን ፈለጎች››ን እንዳነበብኩ የተሰማኝን ስሜት በአፍላው የመግለፅ ዕድል አጥቼ…
Read 2088 times
Published in
ጥበብ
ፍቅር እንደ ቫይረስ ነው፤ ማንም ሰው ላይ በማንኛውም ሰዓት ሊከሰት ይችላል፡፡ማያ አንጄሎወንዶችን ካልወደድሻቸው እላይሽ ላይ ይሰፍሩብሻል፤ የወደድሻቸው ስትመስያቸው ግን ከመቅፅበት ፊታቸውን ያዞሩብሻል፡፡ቢዮንሴ ኖውሌስፈፅሞ አፍቅራ የማታውቅ ሴት ጨርሶ ኖረች ልትባል አትችልም፡፡ጆን ጌይ(እንግሊዛዊ ገጣሚና ፀሃፌ ተውኔት)ለፍቅር መድሃኒቱ የበለጠ ማፍቀር ብቻ ነው፡፡ሔነሪ ብሮሜልምንጊዜም…
Read 5552 times
Published in
ጥበብ
ውድ እግዚአብሔር፡-እንስሳትም ግንኙነታቸው ከአንተ ጋር ነው ወይስ የራሳቸው እግዚአብሔር ሰጥተሃቸዋል?ናንሲ፤ የ5 ዓመት ህፃንውድ እግዚአብሔር፡-እግዚአብሔር መሆንህን እንዴት አወቅህ?ሳሚ፤ የ6 ዓመት ህፃን ውድ እግዚአብሔር፡-የተለያዩ ሃይማኖቶች መፍጠርህ ደስ ይላል፡፡ አንዳንዴ ግን አይደባለቅብህም?አርኖልድ፤ የ6 ዓመት ህፃንውድ እግዚአብሔር፡-ህፃናቶች ከየት ነው የሚመጡት? ማሚ ሆድ ውስጥ ማን…
Read 2097 times
Published in
ጥበብ
የቤት ሆቨን የሙዚቃ ቅማሬ… የዳቪንቺ ቀለማዊ ህብርና መስህብ፣ የቶልስቶይ ድርሰት የነፍስ ጭፈራ፣ የዴቪድ ቶሩ የምድረ በዳ ምጥ፣ የሚካኤል አንጀሎ ምትሀታዊ ቅርፅ… የኤሚሊ ዲክንሰን ስንኞች ዳንስ… ሁሉ በየዘመናቸው ፍራሽ ዘርግተው፣ አጥር ገንብተው የተገኙ ዝንጉዎች ውጤት አይደለም። …. ይልቅስ ጥበባዊ ስልት አርግዘው፣…
Read 4523 times
Published in
ጥበብ