ጥበብ

Rate this item
(2 votes)
ሳሙኤል ጆንሰን “The chief glory of every people a rises from its authors” ይላል። (የአንድ ህዝብ ደማቅ ስምና ታሪክ ከወለዳቸው ፀሐፍትና ደራስያን ጭምር ይፈልቃል እንደማለት ነው) እውነት ነው፡፡ ከዚህ በተጨማሪ የአንድ ደራሲ የሕይወት ታሪክም የአንድ አገርና ሕዝብ ታሪክም ሲሆን አስተውለናል፡፡…
Rate this item
(0 votes)
“የኔ ፍቅር” እና “ባህርዳር” የሚሉ ዘፈኖች ይካተቱበታልአሜሪካዊው የሬጌ ሙዚቃ አቀንቃኙ ቶኒ ዊልያምስ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ የመጣው የዛሬ 9 ዓመት ገደማ ነበር፡፡ የቦብ ማርሌይ 60ኛ ዓመት ልደት በአዲስ አበባ በተከበረበት ወቅት። በወቅቱ የቦብ ማርሌይ ቤተሰብና ሌሎች ታላላቅ ሙዚቀኞች በተሳተፉበት ትልቅ…
Rate this item
(0 votes)
ከአምስት አመታት በፊት…ከታቦር ተራራ እስከ አላሙራ ጋራ፣ ጉም ጭጋግ የለበሰች… ከአረብ ሰፈር እስከ ፒያሳ፣ በካፊያ የረሰረሰች የቆፈነናት ሃዋሳ…ካፊያው እስኪያቆም ለመጠበቅ የሚያስችል እንጥፍጣፊ ትዕግስት ያጣን፣ ሁለት ቸኳይ መንገደኞች፣ ከአሞራ ገደል ወደ ፒያሳ የሚያቀናውን መንገድ ተከትለን፣ ነጠቅ ነጠቅ እያል እንጓዛለን - ጋሽ…
Rate this item
(5 votes)
አራት ኪሎ ሥላሴ ቤተክርስቲያን ግቢ የሚገኘው የመቃብር ሥፍራ ባለፉት 70 ዓመታት የበርካታ ታዋቂ ኢትዮጵያዊያን የቀብር ሥነ-ስርአት ተፈጽሞበታል። አንጋፋው ደራሲ መስፍን ሀብተማርያምም አርፎበታል፡፡ ሕልፈቱንና የቀብር ሰዓቱን ደውሎ የነገረኝ አንድ ወዳጄ “መስፍን ስለራሱ የፃፈበትን መጽሔት ይዤልህ እመጣለሁ” ባለኝ መሠረት፣ ሥላሴ ቤተክርስቲያን ቀብር…
Rate this item
(5 votes)
በ17ኛው መቶ ክፍለ ዘመን እንደተሳለ የተነገረለትና ፓሪስ ውስጥ ከሚገኘው ‘ሚዩዜ ዲ ኢሆሜ’ ሙዚየም እኤአ በ1989 የተሰረቀው የቅዱስ ዮሃንስን ምስል የሚያሳይ ጥንታዊ የኢትዮጵያ ስዕል፣ ከሰሞኑ ዱሮውት በተባለ አጫራች ድርጅት አማካይነት ማይሰን ፒያሳ ውስጥ በተዘጋጀ ጨረታ ለሽያጭ ቀርቦ መገኘቱን ዘ ፊጋሮ የተባለው…
Rate this item
(2 votes)
የጣሊያኗ ቬነስ በአንደኛ ደረጃ ተቀምጣለችዩኔስኮ በአለም ቅርስነት ከመዘገባቸው የኢትዮጵያ ቅርሶችና የቱሪስት መስህቦች መካከል የሚጠቀሱት ጥንታዊ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት የሚገኙባት የላሊበላ ከተማ፣ ‘አንድ ሰው በህይወት ዘመኑ ሊያያቸው የሚገባቸው 50 ምርጥ የአለማችን ከተሞች’ በማለት ታዋቂው ሃፊንግተን ፖስት ጋዜጣ ከጠቀሳቸው ከተሞች ተርታ ተመደበች፡፡ጋዜጣው…