ጥበብ
ለምን ትጽፋለህ ? የሚሉኝ አሉስለሚያመኝ ነዉ። የምጽፈዉም ሲያመኝ ነዉ።ሲያመኝ ነጩ ወረቀት ላይ ራሴን አክማለሁነጭ ወረቀት ጤና-አዳም ነዉነጭ ወረቀት ዳማ-ከሴ ነዉ። ነቢይ መኮንን (ቁጥር ሁለት ስዉር-ስፌት) በነቢይ ግጥሞች የሚመሰጥ አንባቢ ለኅላዌ ህመም ፈዉሱ፥ ምሱ ቅኔ መበተን መሆኑ ያስደምመዋል። ባህላዊ ሀገራዊ ጤና-አዳም…
Read 1977 times
Published in
ጥበብ
የጐንደሩ “በለአም” በለአም በምድረ እስራኤል የኖረ ኦሪታዊ ነቢይ ነው፡፡ አያ ታሪኩ ደግሞ ከጣሊያን ወረራ ጀምረው ጐንደር ከተማ በተለይ “ፒያሳ” ተብሎ በሚጠራው ሰፈር ነዋሪ ናቸው፡፡ በለአም በረከተ መርገም የተሰጠው ነቢይ ነበረ፡፡ አያ ታሪኩም በረከተ ዘለፋ ወእርግማን የተሰጣቸው ይመስላሉ፡፡ በለአም እየዞረ የሚረግምባት…
Read 1855 times
Published in
ጥበብ
አትሌት ኃይሌ ገ/ስላሴ ባለፈው ዓመት የያዝናቸውን የስራ እቅዶች ከሞላ ጐደል ማከናወን ችለናል፡፡ ለአዲሱ አመት የተላለፉም አሉ፡፡ በአጠቃላይ 2006 መጥፎ አመት አልነበረም፤ ጥሩ ነበር ብዬ አስባለሁ፡፡ በአዲሱ ዓመት ሁሉም ሰው ሃላፊነት እንዲወስድ እጠይቃለሁ፡፡ ሃላፊነትን መውሰድና መወጣት ቀላል ነገር ይመስላል እንጂ ከባድ…
Read 1210 times
Published in
ጥበብ
በ“ጆሲ” እና “ሰይፉ” ፕሮግራሞች ሲለካ! ኢቢኤስ ቴሌቪዥን፤ በቅርቡ “አወቃቀሬን አሻሽላለሁ” ብሎ “ኢብኮ” በሚል ስያሜ ብቅ ላለው ኢቲቪ፣ እንደ አማራጭ በመሆን የተለያዩ አዝናኝና አስተማሪና ዝግጅቶችን እያቀረበልን ነው፡፡ ተፎካካሪ ሊባሉ የሚችሉ ቶክሾዎችም የይዘትና ቅርጽ ልዩነት ሳይኖራቸው እንግዶቻቸውን እያቀረቡልን፣ ከስኬታቸውም ይሁን ከውድቀታቸው ትምህርት…
Read 4166 times
Published in
ጥበብ
ተወልዶ ያደገው ጎንደር ነው፡፡ በአባቱ የሥራ ጸባይ ምክንት በልጅነቱ አሥመራን፣ አቆርዳትን፣ ተሰኔን ጨምሮ ወደተለያዩ አካባቢዎች ተጉዟል፡፡ እናቱ በልጅ አስተዳደግ በጣም ጥብቅ በመሆናቸው ከቤት እንዲወጣ የሚፈቀድለት ወይ ወደ ትምህርት ቤት፣ ወይ ወደ ቤተክርስቲያን ብቻ ነበር፡፡ ያንን ዘመን ሲያስታውስ በኪነ ቅብ ሥራዎች…
Read 1659 times
Published in
ጥበብ
የኤሌክትሮኒክ ሙዚቃ አቀናባሪ የሆነው ሚካኤል ሰይፉ፤ ከሁለት ወር በፊት ‹‹የአራዳ ልጅ›› የተሰኘ የትውውቅ አልበሙን ለውጭ አገር ገበያ አቅርቧል፡፡ አልበሙ በኤሌክትሮኒክ ሙዚቃ ስልት የተሰሩ 4 ሙዚቃዎችን የያዘ ሲሆን በሸክላ ሲዲ እና ዲጂታል ፎርማት እየተሸጠ መሆኑን ተናግሯል፡፡ ከ10 ዓመታት በላይ የኤሌክትሮኒክ ሙዚቃ…
Read 3652 times
Published in
ጥበብ