ጥበብ

Rate this item
(3 votes)
ሰሞኑን በጐንደር ከጥምቀት በዓል ጋር ተያይዞ የተለያዩ ዝግጅቶች ተካሂደዋል፡፡ ዓመታዊው “የባህል ሳምንት” አካል የሆነው የባዛር ዝግጅት ተጠቃሽ ነው፡፡ ባዛሩን ስጐበኝ ነበር የጐንደር እህት ከተማ ከሆነችው የፈረንሳይዋ ቬንሰን ከተማ ጥልፍ ለመማር የመጣውን የ21 ዓመት ፈረንሳዊ ወጣት ያገኘሁት፡፡ እድሪያን ይባላል፡፡ እንዴት ወደ…
Rate this item
(1 Vote)
የመቃብር ላይ ጽሑፎች - 1በድንጋይ ላይ የተቀረፁፓት ስቲል እዚህ አርፏል፡፡ ይህ እውነት ነው። ማን ነበረ! ምን ነበረ! ምን ይፈይዳል? በቃ እሱ እዚህ አርፏል፡፡ ምክንያቱም ስለሞተ፡፡ ሌላ አዲስ ነገር የለም፡፡የመቃብር ሀውልቴ ፊት ለፊት ቆማችሁ ይህን ጽሑፍ ለምታነቡ ሁሉ! ጨካኙ ሞት እኔን…
Rate this item
(25 votes)
‘አንጀሊና ጆሊ’ የሚለው ስም፣ አሁንም ከኢትዮጵያ ጋር ተያይዞ ተነሳ፡፡ አሁንም በስፋት ተዘገበ፣ በብዙዎች ተሰማ፣ ብዙዎችን አነጋገረ፡፡ አሁን ይሄን ታዋቂ ስም ከኢትዮጵያ ጋር አያይዞ ያስነሳው፣ ያ የፈረደበት ማደጎ አይደለም፡፡ በሁለቱ መካከል ትስስር የፈጠረችው፣ ከአመታት በፊት ወደ አሜሪካ በማደጎ የተወሰደችው ዘሃራ አይደለችም…
Rate this item
(0 votes)
“ሙዚየሙ ያለበት ግቢ በዲሞክራሲ ሂደት ላይ ጉልህ ሚና ተጫውቷል” ሰዓሊ ግርማ ቡልቲ እና ሰዓሊ ቅድስት ብርሃኔ፤ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለሚገኘው የኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም ሙዚየም አራት ስዕሎችን በስጦታ አበርክተዋል፡፡ በዕለቱ የሙዚየሙ ኃላፊዎችና ሠራተኞች እንደገለፁት፤ ተቋሙ ባለፉት 50 ዓመታት ለባህላዊ ስዕሎች…
Saturday, 18 January 2014 12:10

ክፍል አራት

Written by
Rate this item
(0 votes)
ከባለፈው እትም የቀጠለየግል ንግድ ተቋማት ማህበራዊ ሃላፊነትና የህጻናት ጥቅም ቀደም ባሉት ክፍሎች እንዳየነው የግል ንግድ ተቋማት በማንኛውም የንግድ እንቅስቃሴያቸውና አቅርቦታቸው ውስጥ የህጻናትን ደህንነት የማረጋገጥ ብሎም ምርትና አገልግሎታቸው የህጻናትን ጥቅምና ፍላጎት ያማከለ ስለመሆኑ የማረጋገጥ ሃላፊነት እንዳለባቸው ያስረዳሉ ፡፡ ስድስተኛው መርህ ሽያጭና…
Rate this item
(3 votes)
“ግጥም እግሮቹ ሳይጠኑ ወረቀት ላይ አይራመድ” ስለዘመናችን ስናስብ፣ ዘመኑ ስላበቀላቸው ግጥሞች ስናሰላስል ሣቅ ይርቀናል፣አይናችን እንባ ያቀርራል፡፡ ግጥም ታላቅ ጥበብ መሆኑን ታላላቅ የዓለማችን ጠቢባን በብርቱ ብዕራቸው ድርሣን ሞልተው ቢያልፉም ብዙዎች ግን እንደፌንጣ እየዘለሉ አጉድፈውታል፡፡ በኛ ሀገር የግጥም ነገር መላቅጡን እያጣ መምጣቱን…