ጥበብ
“አፄ ኃይለሥላሴ በ1953 ዓ.ም. ለተደረገባቸው መፈንቅለ መንግሥት ምክንያቱ ራሳቸው ንጉሡ ናቸው” የሚል መልዕክት የሚያስተላልፍ መጽሐፍ ስላገኘሁ ለዛሬ ዳሰሳና ቅኝት መርጬዋለሁ፡፡ በ2003 ዓ.ም ታትሞ ለአንባቢያን የቀረበው መጽሐፍ “ሤራ! በገነተ ልዑል ቤተ መንግሥት” በሚል ርዕስ በእውነተኛ ታሪክ ላይ ተመስርቶ የተፃፈ ልቦለድ መሆኑን…
Read 2253 times
Published in
ጥበብ
በአ.አ ዩኒቨርስቲ በማታው ክፍለ ጊዜ የሶስተኛ ዓመት የሥነ ጽሁፍ ተማሪ ነኝ፡፡ የመማሪያ ክፍላችን አየር በተማሪዎች የጭንቀት ትንፋሽ ዳምኗል፡፡ ውጥረቱ ከዕለት ወደ ዕለት እያየለ ሄዶ፣ ዛሬ የመጨረሻው ጡዘት ላይ ደርሷል፡፡ ለወትሮው መምህሩ እስኪመጡ የነበረው ድባብ እንዲህ የተቀዛቀዘ አልነበረም፡፡ከቀልደኛነቱ የተነሳ በፍልቅልቅ ሴቶች…
Read 2730 times
Published in
ጥበብ
ብሎ እንዲጠይቅ ፈልጌያለሁ” ድምፃዊ ፀጋዬ ስሜ በአሁኑ አልበሜ ላይ አንድ ሁለት ቦታ ላይ በጉሮሮ የምጠቀምባቸው ቦታዎች አሉ፡፡ በኳየር የሚሰሩ ስራዎች ወደ መድረክ ለማምጣት ሲያስቸግር ይታያል፡፡ ለካሴቱ ስራ ኳየር ተጠቅመን ከሆነ በየሄድንበት መድረክ ሁሉ ኳየሩን ይዞ መሄድ የግድ ይሆናል፡፡ ያለበለዚያ ሰው…
Read 3372 times
Published in
ጥበብ
እውነተኛ ልብ ወለድ ያ እሥር ቤት እንደላሊበላ ውቅር ቤተ - ክርስቲያን ከአንድ አለት ተፈልፍሎ የተሠራ ይመስላል፡፡ መሀከሉ ላይ ቦይ አለ፡፡ ግቢው ሲፀዳ የውሃ መውረጃ ነው፡፡ ግራና ቀኙ ላይ፤ አንድ-አለፍ አንድ-አለፍ ትይዩ በሮች አሉ - ከዚያው አለት የተቦረቦሩ የሚመስሉ፡፡ ከአየር ሆነው…
Read 2116 times
Published in
ጥበብ
መኖር መላ አገኘ መኖር መላ አገኘ - እንደገና ደሞ ቢሞቱም ግድ የለ መስኩ ላይ ተጋድሞ መቅረትሽን ቃዥቶ መምጣትሽን አልሞ ቢሞቱም ግድ የለ የአብዬ መንግሥቱ ለማ ሥነ ፅሁፋዊ ሥራ አሀዱ ብሎ የጀመረው ገና የአንደኛ ደረጃ ተማሪ እያሉ “የአንድ ጌታ አስተዋይነት” በሚል…
Read 6178 times
Published in
ጥበብ
በእርግጥ የቀዳሚ እና የተከታይ ደረጃ ለመስጠት ያዳግተኛል፡፡ ይስማዕከ ግን በአማርኛ ልብወለድ ውስጥ ከተለመደው አብራሪነት፣ ገላጭነት፣ (ለምሳሌ በዕውቀቱ ሥዩም እንደሚተቸው ቀኑ ደመናማ ነው ሰማዩ ብልጭ ድርግም ይላል…) እያልን ከምንወርድበት ዘልማዳዊ ጥንወት መንጭቆ ሊያወጣን ይታትራል፡፡ የ”ዣንቶዣራ” ቁጥር አንድ እምርታ ሁነትን ከማብራራት እና…
Read 10816 times
Published in
ጥበብ