ጥበብ

Rate this item
(0 votes)
ለምዝገባ 500 ዶላር? የተሸላሚዎች ዝርዝር ውስጥ አልተካተቱም?ባለፈው ህዳር 9 ቀን 2016 ዓ.ም በአሜሪካ ካሊፎርኒያ፣ትልቁ የአፍሪካ የፊልም ሽልማት “ናፍካ” ሥነ-ስርዓት ተካሂዷል፡፡ በየዓመቱ የሚካሄደው ይኼው የሽልማት ሥነስርዓት፣ ለመጀመሪያ ጊዜ በወኪሉ “ቆንጆ ፕሮሞሽን”በኩል ኢትዮጵያውያን አርቲስቶች እንዲወዳደሩ በሰጠውእድል ተዋንያን፣ ዳይሬክተሮች፣ የሜካፕ አርቲስቶች፣ሲኒማቶግራፈሮችና አንድ የበጎ…
Rate this item
(0 votes)
«አቤት» አልኩኝ፤ ሞባይል ስልኬን አንስቼ፡፡«አብዝተኸዋል … በል አሁን ቶሎ ኦፊስ ና» አለኝ፡፡ በተለምዶ ኦፊስ እያልን የምንጠራት ቦታ፣ የካልዲስ ካፌ በረንዳ ናት፡፡ «እሺ ደግሞ ምን አጠፋሁ?» አልኩ፤ ካልዲስ እንደደረስኩ፡፡ እጁን ወደ ፊት ዘረጋና፤ «በል ና አሁን ---- እጅ ሳም» አለኝ፤ ከዛች…
Rate this item
(0 votes)
የመፅሐፉ ርዕስ፡- የባለቅኔው ኑዛዜ፤ደራሲ፡- ፋሲል ከበደ፤ የገፅ ብዛት፡- 240 በቅድሚያ አያ ሙሌን ከውልደቱ ጀምሮ እስከ ፍፃሜው ያለውን ታሪክ የአቅሙን ያህል በመጽሐፍ ያቀረበልንን ፋሲል ከበደን አደንቃለሁ። በተለይም የልጅነት ወቅቱን በተመለከተ አብሮ አደጎቹን ጭምር በማነጋገር፣ላደረገው ጥረትና ትጋት አክብሮቴን እገልፃለሁ፡፡ ይሁን እንጂ በቀረበልን…
Rate this item
(0 votes)
ከሰንሰለታማው ዘቢዳር ተራራ ስር፣ እንደ ፋኖስ ብርሃን ጭል ጭል የሚሉ ትዝታዎችን ውስጤ የለኮሰው፣ የቡታጅራው መምህር ጥላሁን ሽሁር ነው፡፡ ጥላሁን ሽሁር፤ የሀያሲ አብደላ እዝራ የ45 ዓመታት ባልንጀራ፣ የደራሲ ስብሀት ገ/እግዚአብሔር የትዝታ ጓደኛ፣ የደራሲ አውግቸው ተረፈ የጓደኝነት ቀኖች አስታዋሽ ነው፡፡ ከወራት በፊት…
Rate this item
(0 votes)
የሆሊውድ አክተሩ - ፊደል ካስትሮየኩባው ኮሙኒስት መሪ ፊደል ካስትሮና የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ሮናልድ ሬጋን አንድ የሚያመሳስላቸው ነገር አለ ከተባለ፣ የፊልም ባለሙያ የነበሩ መሆናቸው ነው፡፡ ሁለቱም በሆሊውድ ፊልሞች ላይ ተውነዋል - የየአገሮቻቸው መሪ ከመሆናቸው በፊት፡፡ በርግጥ የሬጋንን መሪ ተዋናይነት፣ የአዘቦት ቀን ተመልካች…
Friday, 06 January 2017 12:11

የህይወት ጥግ

Written by
Rate this item
(0 votes)
· ህይወት በጣም ቀላል ነው፤ እኛ ግን ልናወሳስበው እንታገላለን፡፡ ኮንፉሺየስ· ሞትን መፍራት ህይወትን ከመፍራት ይመነጫል፡፡ ህይወትን በቅጡ የኖረ ሰው በማንኛውም ጊዜ ለመሞት ዝግጁ ነው፡፡ ማርክ ትዌይን· በራስህ የማትተማመን ከሆነ በህይወት ሩጫ ሁለቴ ትሸነፋለህ፡፡ ማርከስ ጋርቬይ· የህይወታችን ግብ ደስተኛ መሆን ነው፡፡…
Page 1 of 133