ጥበብ

Rate this item
(1 Vote)
 “በግጥሞቼ እስቃለሁ - በልቤ ግን ግፍን እያስታወስኩ አዝናለሁ” ሂሳዊ አስተያየትግጥም የሰውን ልጅ የህልውና ቅፈፍ ዳብዛ ያስሳል፡፡ በህሊናው ቅርጽ፤ በልቦናው መልክ እስኪቀርጽ ይባዝናል፡፡ ይህም ሀሰሳ ሥጋም ነፍስም ነውና አጠቃላዩንም ሆነ ተናጠላዊውን ህላዌ የመመዘን፣ የመፈተሽ ሂደትም መንገድም ነው፡፡ ለዚህ ሳይሆን ይቀራል ካንቴ…
Tuesday, 21 July 2020 00:00

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
“ኑ! መስቀሉን የተሸከመውን እናግዝ!“ በተመሳሳይ እድሜ ላይ ብንገኝ ወይም የአንድ ቤተሰብ አካል ብንሆንም፤ በቁመታችን በመልካችን፣ በጉልበታችን፣ በእምነታችን፣ በመንፈሳችንና በአስተሳሰባችን እንለያያለን፡፡ በልዩነታችን ውስጥ ግን ታላቅ የአንድነት ሃይል አለ፡፡ ሃይላችን ሁላችንም እግዜርን መምሰላችን ነው፡፡ “በመልኬ ፈጥሬአችኋአለሁ” ብሏልና:: እግዜር ማለት ሁለንተናዊ ተፈጥሮ ማለት…
Rate this item
(2 votes)
 አዜብ ወርቁ ፀሐፌ ተውኔት፣ ተርጓሚ፣ ተዋናይት፣ መምህርት፣ ጋዜጠኛና መድረክ መሪ ናት፡፡ በአሁኑ ወቅት የአርትስ ቴሌቪዥን ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሆናም በመስራት ላይ ትገኛለች፡፡ በቅርቡ ‹‹እረኛው ሐኪም›› የተሰኘ መፅሐፍ ከፈረንሳይኛ ወደ አማርኛ መልሳ ለንባብ አብቅታለች፡፡ ስምንቱ ሴቶች የተሰኘ ቴያትርን ከፈረንሳይኛ ወደ አማርኛ…
Rate this item
(0 votes)
 ስለ ሕዝቦች ህላዌ ተግተው ከጻፉ የኢትዮጵያ ደራስያን መካከል የሁለት ባህሎች ውጤት አካል የሆነው፤በኦሮምኛ አፉን የፈታውና አማርኛንና ግእዝን በልጅነቱ ተምሮ ያቀላጠፈው ሎሬት ጸጋየ ገብረ መድኅን ፤ደራሲ ሐዲስ ዓለማየሁ፤ ከሕንዳዊ አባቱና ከኢትዮጵያዊት ኦሮሞ እናቱ የተገኘው ታላቁ ደራሲ፤ ጋዜጠኛና የማስታወቂያ ሚኒስቴር ቋሚ ተጠሪ…
Saturday, 11 July 2020 00:00

ሞረሽ (ወግ)

Written by
Rate this item
(0 votes)
እዚህች ላይ ስለምንወጋወግበት ስለ ስም እና አሰያየም ጉዳይ ከተነሳ መቼስ “ውድነሽ በጣሙን” “ቦጋለ መብራቱ" ይሁን "በፈቃዱ አንተነህ ተስፋዬ፣" … እነዚህን ስሞች ከነማንነታቸው እንደምታውቋቸው ለማስታወስ የሐዲስ አለማየሁን ፍቅር እስከ መቃብር እስከ መጥቀስ የሚያስጉዘን አይመስለኝም፡፡ከመግቢያው በተረዳችሁት በዚሁ በስም ዙሪያ የሚስማማውን ዘፈን ለመምረጥ…
Rate this item
(0 votes)
መኖር መላ አገኘመኖር መላ አገኘ - እንደገና ደሞቢሞቱም ግድ የለ መስኩ ላይ ተጋድሞመቅረትሽን ቃዥቶ መምጣትሽን አልሞቢሞቱም ግድ የለየአብዬ መንግሥቱ ለማ ሥነ ፅሁፋዊ ሥራ አሀዱ ብሎ የጀመረው ገና የአንደኛ ደረጃ ተማሪ እያሉ “የአንድ ጌታ አስተዋይነት” በሚል ርእስ የፃፉት ግጥም ለማስተማሪያነት ተመርጦ…
Page 2 of 205