ጥበብ

Rate this item
(1 Vote)
ራይድን የሚያስተዳድረው ሀይብሪድ ዲዛይንስ ፒኤልሲ፣ የኮቪድ 19 (ኮሮና ቫይረስ) ወረርሽኝን ለመከላከል በሚደረገው ጥረት የበኩሉን ጥረት እያደረገ ነው፡፡ በበጀት ደረጃም 4.2 ሚ ብር በጀት መድቦ በስሩ ላሉ 15 ሺህ አሽከርካሪዎች፣ ለላዳ ሹፌሮች፣ ለትራፊክ ፖሊሶችና ለፖሊሶችም የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ ማስክ፣ የእጅ ማፅጃ…
Rate this item
(1 Vote)
ኮሮና ቫይረስ ዓለም አቀፍ ስጋት ሆኖ ቀጥሏል፡፡ በአገራችንን ቁጥሩ ከዕለት ወደ ዕለት እየጨመረ፣ ስጋቱም በዚያው ልክ እያደገ ነው የመጣው፡፡ ከዚህ አንጻር ሕዝቡ መንግሥት የሚያስተላልፈውን መልዕክትና ማስጠንቀቂያ እየተገበረ ነው ወይ ከተባለ፣ ዋናው እንደ መፍትሄ የተነገረው ከቤት አትውጡ ነው። ሙሉ ለሙሉ ከቤት…
Rate this item
(2 votes)
የመጣው ችግር ዓለም አቀፍ ነው፡፡ ወረርሽኙን ለመከላከል ይጠቅማሉ የተባሉ መንገዶች ባጠቃላይ ከአኗኗራችን አንፃር ትልቅ ተፅዕኖ የሚያስከትሉ ናቸው፡፡ ያንን ልማድና ተፅዕኖ ወደ ሌላ ልማድ፣ ወደ ሌላ ሁኔታ ለማስቀየር “አትገናኝ አትነካካ” ወደ ማለት ለመመለስ ጊዜ እንደሚፈልግ ምንም ጥያቄ የለውም፡፡ ይሁን እንጂ የሚነገረውን…
Rate this item
(1 Vote)
መላውን ዓለም እያስጨነቀ ያለው ኮሮና ቫይረስ በአገራችን መከሰቱን ተከትሎ የወረርሽኙን ስርጭት ለመቀነስ መንግስት፣ የግል ተቋማትና በጎ ፈቃደኞች ለሕዝቡ ግንዛቤ በማስጨበጥና በመቀስቀስ እዲሁም ድጋፍ ማሰባሰብ ከፍተኛ እያደረገ ይገኛሉ፡፡ ለመሆኑ ታዋቂ ሰዎችና በጎ ፈቃደኞች እኒህን በጐ ተግባራት ሲፈጽሙ የራሳቸውን ደህንነት በምን መልኩ…
Rate this item
(2 votes)
ቅኝት፡- በታደለ ገድሌ ጸጋየ (ዶ/ ር)የመጽሐፉ ርዕስ፡- አሰብ፤ ቀይ ባሕርና ወደባችን በዚያን ጊዜደራሲ፡- ዮሐንስ ተፈራየአራተኛ ዘመነ ኅትመት፡- 2012 ዓ.ምመካነ ኅትመት፡- ኦስሎ ኖርዌይየገጽ ብዛት፡- 418የመጽሐፉ ዋጋ፡- 200 ብር መጽሐፉ ጥሩ የቋንቋና የቃላት ፍሰት አለው:: የምስጋናና የመግቢያ ትንታኔን ሳይጨምር 18 ምዕራፎችና 418…
Rate this item
(2 votes)
“-ሰዎቹ ግን ምን ነካቸው! ለምን የሞት ነጋዴ ይሆናሉ! ሲሆን በዚህ ወቅትም አልነበር ትብብራቸውን ለወገኖቻቸው ማሳየት የሚገባቸው! አበስኩ ገበርኩ! ድሮ… የፊደል ዘሮችን በወጉ ያልለዩት እናቶቻችን እንዲህ ነበር እንዴ ያኖሩን? … የለም! ያን ጊዜ እንዲህ ዓይነቱ ጭካኔ ላለመኖሩ እኔው ራሴ ምስክር ነኝ፡፡-…
Page 5 of 203