ጥበብ

Rate this item
(1 Vote)
ክፍል-፲፬ ‹‹እውነት›› - ማህበረሰብን የማደራጃ መርህ በክፍል-13 ፅሁፌ፣ ብዙ ጊዜ የኢትዮጵያ የዘመናዊነት ክሽፈት ጉዳይ ሲነሳ በምሁራኑ አእምሮ ውስጥ ወዲያው የሚመጣው ሐሳብ፣ የኢትዮጵያ ባህል የአውሮፓን ዘመናዊነት ለመሸከም ምን ያህል ዝግጁ ነው? ከሚለው ጥያቄ ይልቅ የኢኮኖሚያዊና የፖለቲካዊ ጉዳዮች ብቻ እንደሆኑና፣ በእነዚህ ምሁራን…
Tuesday, 12 March 2019 15:32

ተዘጋጅታችሁ ጠብቁ

Written by
Rate this item
(2 votes)
(ገራገር ወግ) በቴፑ ከተከፈተው የዘማሪ ይልማ የንስሃ መዝሙር ጋር የቻልኩትን ያህል እየዘመርኩ የማታውን የሠርክ ጉባኤ እጠባበቃለሁ፡፡አመሻሹን ስራዬን ጨርሼ ከቢሮ እንደወጣሁ የተለየ ጉዳይ ከሌለኝ በቀር የቦሌውን መድሃኔዓለም የመሳለም ልማድ አለኝ፤ በርግጥ ደብሩ አጥቢያዬ አይደለም፤ ታድያ አጥቢያሽ ካልሆነ አዋሬ ቤተክርስትያን ጠፍቶ ነው…
Sunday, 10 March 2019 00:00

የይርጋዓለም ሰዎች

Written by
Rate this item
(3 votes)
በቀደም ሌሊት፣ በህልሜ፣ ይርጋለም መናኸሪያ የሚባለው ሰፈር ነበርኩ። ይርጋለም ሲዳማ ነው ተወልጄ ያደግኩት፤ 12ኛ ክፍል ድረስም የተማርኩት እዚያው ነበር። በየዓመቱም እሄድ ነበር። አሁን አራት ዓመት ሆነኝ ከሄድኩ። በልጅነታችን መናኸሪያ የሚባለው ሰፈር፣ ከቤት ተልኮ ካልሆነ በቀር የታየ ልጅ፣ ወደ ቤቱ ሲመለስ…
Sunday, 10 March 2019 00:00

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
“ከፍ ብለናል… ወይስ ወደ ኋላ ተመልሰናል?” “ተፈጥሮ ከነፃነት የበለጠ ለሰው ልጅ የሰጠችው ፀጋ የለም፡፡ የማንነት መሠረትና የእኔነት ልክ የሚታወቀው፣ ሰው ራሱን ሆኖ መኖር የሚችልበት ስርዓት ሲኖር ነው፡፡ ምንም እንኳ ጉሮኖ ውስጥ የምኖር ድሃ ብሆንም ከግል ፍላጐቴ በላይ ለፆታ እኩልነት እቆማለሁ”ሜሪ…
Rate this item
(1 Vote)
ክፍል- ፲፫ ሥልጣኔውን የማዘመን ሙከራዎች - 2 አጭርና ግልፅ በሆነ ቋንቋ፣ ዘመናዊነት ማለት ተፈጥሮን ማወቅ ማለት ነው፤ አሰራሩን፣ ህግጋቱንና ባህሪውን ማወቅ፡፡ ተፈጥሮን ካወቅከው ዕጣ ፋንታው በአንተ ፍላጎት ስር ይሆናል፤ ከፈለክ ትንከባከበዋለህ ወይም ደግሞ ትቆጣጠረዋለህ አሊያም ቴክኖሎጂ ሰርተህ ታስገብረዋለህ፤ በዚህም የበላዩ…
Rate this item
(1 Vote)
“መገላልጦች” ስለ ግርማዊ ቀዳማዊ አፄ ኃይለ-ሥላሴ ሐውልት በአፍሪቃ ሕብረትየሀውልቱን መመረቅ በጉጉት፣ በቸልታም ሆነ በጐሪጥ ይጠባበቁ የነበሩ የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች፣ የሕብረቱ 32ኛ መደበኛ የመሪዎች ጉባኤ ከመጀመሩ በፊት ሐውልቱ ተመርቆ ከተገለጠበት ቅጽበት አንስቶ ለእኔ እንደ እሳተ - ጐመራ ፍንዳታ የሚታየኝ፣ ኋላም እየተጋጋለ፣…
Page 11 of 186