ጥበብ

Rate this item
(1 Vote)
 የሥራውን ያህል ያልተዘመረለት ደራሲና ተርጓሚ አውግቸው ተረፈ በወዳጆቹ ዓይን እንዴት ይታያል? የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ ሰላም ገረመው አራት ወዳጆቹን አነጋግራ አስተያየታቸውን እንደሚከተለው አጠናቅራዋለች፡፡ “የአውግቸው ስራዎች በጣም የሚገርሙ ናቸው”ገጣሚ ታገል ሰይፉ“እያስመዘገብኩ ነው” እና “ወይ አዲስ አበባ” በጣም የሚገርሙ ስራዎቹ ናቸው፡፡ “ወይ አዲስ…
Rate this item
(2 votes)
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር “በኪነ ጥበብ ፈጠራ ማበረታቻ ክፍያ አፈፃፀም መመሪያ” እና “በቴአትር ቤቱ የወደፊት ለውጥ ዙሪያ” ዛሬና ነገ በአዳማ ቶኩማ ሆቴል ውይይት ያካሂዳል፡፡ ውይይቱ በሁለት ርዕሰ ጉዳዮች ዙሪያ በሚቀርቡ ጥናታዊ ፅሁፎች መነሻነት የሚካሄድ ሲሆን በጉዳዩ ላይ ለሚዲያ አካላት ግንዛቤ ለመፍጠር…
Rate this item
(1 Vote)
ባለፈው ሳምንት አርብ ግንቦት 30 ቀን 2011 ዓ.ም ታላቁን ገጣሚና ተርጓሚ ነቢይ መኮንን የሚዘክር የኪነጥበብ ምሽት “ነብይ በሀገሩ እንዲህ ይከበራል” በሚል መሪ ቃል፤በአዲስ አበባ ቴአትርና ባህል አዳራሽ በድምቀት ተካሂዷል፡፡ መጀመርያ ሀሳቡን ያመነጩት ጦቢያ ግጥም በጃዝ ላይ የሚሳተፉት ገጣሚ ፍሬዘር አድማሱና…
Rate this item
(1 Vote)
የነፍሴ እርካቡ - የልቤ ኮርቻ፣ባንቺ ልክ ተሰርቶ - ባንቺው መጠን ብቻ፣ይኸው እንደ ቁምጣ - ልብ እንደማንገቻ፣ላንዷ እየጠበበ - ላንዷም እየሰፋ፣እንዳንቺ የሚሆን - ለልቤ ሰው ጠፋ!አደባባዮቻችን በግጥም መጽሐፍት ገበያ ቢጥለቀለቁም፣ ወደ ሰው ልብ የሚደርስ ውበት አስዘግነው፣ የታሪክም ይሁን የሁነት ዘር በትነው…
Sunday, 16 June 2019 00:00

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
“--ማወቅ በኑሮ እየተቃኘ ዓለማዊ ትርጉም ሊኖረውና የስልጣኔ ግብዓት መሆን የሚችለው ግን በሳይንስና በጥበብ እየተገለፀ፣ ሳይንስና ጥበብን መልሶ የማሳደግ ብቃት ወይም ዓቅም ሲያፈራ ነው፡፡ የነበረውን ሲያሻሽል፣ የተደበቀውን ፈልፍሎ ሲያወጣ ወይም ሲያገኝና አዲስ ነገር ሲፈጥር፡፡--” የዛሬ ሰውየአችን አርቲስት ነው፡፡ አቻ የሌለው ተዋናይ፡፡…
Sunday, 16 June 2019 00:00

የጥር ቅዳሜ - (ጥበባዊ ወግ)

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ታክሲ ውስጥ ከተዋወቅን በኋላ በአካለ ሥጋና በመጠነ ሐሳብ ለመገናኘት ፣ዛሬ የመጀመሪያ ቀጠሯዋችን ነው…ፒያሳ Five townቀደም ብዬ እየጠበኩት ነው፡፡ እንደሚመጣ እርግጠኛ ነኝ:: ሌላ…ብዙው ምክንያት ቢቀር እንኳ ከእኔ ለመገናኘት ዛሬ…የመጀመሪያው ቀጠሮዋችን ስለሆነ…ይመጣል…የተንቀዠቀዡ ዐይኖች ቢኖሩትም የኔን ውበት ለማክበር እንደማይዘገይ ተስፋ አደርጋለሁ…ስለዚህ እጠብቀዋለሁ…እዚህ ፒያሳ…
Page 12 of 192