ጥበብ

Monday, 03 June 2019 15:55

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(0 votes)
“መቶ ውሸት ቢጨመቅ አንዲት ጠብታ እውነት አይወጣውም” ምክንያታዊ (ሚዛናዊ) አስተሳሰብ በሚታይና በተጨበጠ ነገር ላይ ከተመረኮዘው (empirical) የአስተሳሰብ ስልት የሚለየው ሰዎች ወደውና ፈቅደው የተስማሙበትን ጉዳይ “ህግ አድርጎ” መቀበሉ ነው:: ለምሳሌ ሁለት ሲደመር ሁለት አራት መሆኑን፡፡ የማቲማቲካል ፕሮግሬሽንን ህግ መሰረት አድርገን፣ በቀደምለት…
Rate this item
(0 votes)
ዮሐንስና ሜሪ ተዋወቁ፡፡ ከዛስ ምን ተከሰተ?ፍጻሜው የሚያምር ታሪክ ከፈለጉ ‹ሀ›ን ይሞክሩ:: ሀ) ዮሐንስና ሜሪ በፍቅር ወደቁ፡፡ ከዛም ተጋቡ:: ሁለቱም ቋሚና ለክህሎታቸው ተመጣጣኝ ደሞዝ የሚከፍል ስራ አላቸው፡፡ ስራቸው ዘወትር የሚያነቃቃቸውና አዲስ ትጋት የሚፈጥርላቸው ነው፡፡ የሪል እስቴት ተመኑ ጣራ ከመንካቱ በፊት የሚገርም…
Rate this item
(2 votes)
ቃላትን ቀልቶ፣ አጋብቶና አግባብቶ፣ አሳምሮ ቋጭቶ፣መብረቅ ሆነው ባርቀው፣ ነደው ተቀጣጥለው፣ታይቶን ነበልባሉሲያሳዩ ሲነግሩን፣ ሲያስቁ ሲያዝናኑን፣ ሲያረኩ ሲያድኑሲያሙ ሲያቃጥሉበትሁት አዕምሮ፣ በሰጠ ክሂሎት በተባ ልቦናተዚመው በውሉ“አቤት ጥበብ ስራው! ተዓምረ ታምራት! አቤት ኪነት ኃይሉ“እሰይ ባለቅኔ እሰየው እሰየው!” ቢያሰኘንም ቅሉ፣ብዕሩ ዶልዱሞ፣ ሳይገነዝ ቆሞ፣መርዶውን እንስማ፣ ቀብር…
Rate this item
(2 votes)
 ሃሳብና ተግባር ሲጣረሱ፤ መንፈስና ስሜት ሲፋለሱ (በአቤል ተስፋዬ የዘፈን ስንኞች) በዓለም የሙዚቃ ኢንዱስትሪ ውስጥ፣ በስም ለመጠቀስ ብቻ ሳይሆን፣ በተወዳጅነት ለመታወቅ፤ ከዚያም አልፎ ወደ ዝነኞች ማማ ለመውጣት፣ የደረጃ ሰንጠረዥ አናት ላይ ለመድረስ መብቃት፣ የተዓምር ያህል እጅግ ሩቅ ነው፡፡ ኖቤል ተሸላሚ ሳይንቲስቶች፣…
Monday, 20 May 2019 10:51

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(4 votes)
“ማንነትና የአዕምሮና የአስተሳብ ፀጋ ነው” ጨዋታ መሆኑን እያሰብክ፣ የእናቶችን ቀን ምክንያት በማድረግ አንድ “Mystic story” ብነግርህ ምን ይልሃል?ሰውየው ምርጥ ሰዓሊ ነው፡፡ ውንብድና በተበራከተበት የአውሮፓ ከተማ የሚኖር፡፡ አንድ ስዕል ከጨረሰ በኋላ ወደ ገበያ ለማቅረብ ሲዘጋጅ ወይም ኤግዚቢሽን ለማሳየት ሲሰናዳ በአስገራሚ ፍጥነት…
Rate this item
(5 votes)
 ህይወትን በህቡዕ ከሚኖሩ ብዙኃን ይልቅ በይፋ የተገለጠ ሃሳብና ሊታይ የሚችል ራዕይ ያነገቡ ጥቂቶች የሚሻሉ ይመስለኛል፡፡ ሰውን ከእንስሳው ነገድ የሚለየው ማሰብ መቻሉ ነው ይባላል፡፡ እኔ ግን በዚህ አልስማማም:: ምክንያቱም ወፎች ከሳርና ከእሾህ ጥንግ አስገራሚ ጎጆ የሚቀልሱት ሳያስቡ ነው ብዬ አላምንም፡፡ በብዙ…
Page 13 of 192