ጥበብ

Monday, 13 May 2019 00:00

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(3 votes)
“--ዋናው ነገር እያንዳንዱ ግለሰብ አእምሮ ውስጥ አገር መኖሩና የአገር “አእምሮ” ውስጥም እያንዳንዱ ዜጋ መኖሩ ተፈጥሯዊ፣ መሆኑን ማወቅ ነው፡፡ ማንም በአገሩ ባዕድ መሆን አይችልም፡፡ ቀስታችንንና ድህነታችንን አራግፈን በስልጣኔ መንገድ ስንገሰግስ ደግሞ አለም አቀፋዊ አእምሮ እንገነባለን፡፡--” ሞትና ዲያብሎስ ቀጠሮ ነበራቸው፡፡ አንዳንዴ እየተገናኙ…
Rate this item
(6 votes)
ሰሌዳ ላይ ጠመኔ እያንከባለልኩ ነው:: እረፍት የለሽ ነፍስ ያሰቃየችው ተማሪ «ሚስተር፤ እኔ ግን መሞት አልፈልግም» አለኝ፡፡ መች ጠየኩትና ነው --የሚዘላብደው፡፡ ወፈፌ! እንዴት እንዴት ነው -- የሚያናግረው ባካችሁ --- ጭንጋፍ!ወደ ተማሪዎቼ ስዞር ሁሉም በአርምሞ ተዘፍቀዋል፡፡ ለካ ቆሞ ነው -- የሚቀባጥረው፡፡አይን ላይን…
Rate this item
(10 votes)
“--እዚህ ጋ አንድ ታክሲ ወደ እግረኛው መስመር እጅግ ተጠግቶ፣ ስብሃት መሄድ የፈለገበትን አቅጣጫ ጠራ። ጋሼ ስብሃት ከተደገፈበት ግንብ ተላቅቆ፣ ፌስታሉን አንጠልጥሎ፣ ወደ መኪናው በኩል ተራመደ። ተከትዬው ወደ ታክሲው ተጠጋሁ። ዞሮ አቀፈኝ። ፈረንሳዮቹ የሚወዱትን ሰው ሲሰናበቱ እንደሚያደርጉትአንገቴን በእጁ እቅፍ አድርጎ፣ ጉንጮቼን…
Monday, 06 May 2019 12:57

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(4 votes)
“ቅን አስተሳሰብ ለባለቤቱ መኖሪያ ገነት ነው” ረቡዕ ዕለት የሰራተኞች ቀን (May Day) ተከብሯል፡፡ ነገ ደግሞ ዳግማዊ ትንሳኤ ነው፡፡ ሁለቱም ከትግልና ከመስዋዕትነት የተወለዱ የረዥም ጉዞ ስንቅ፣ የአዲስ ተስፋ ብስራትና የመጪው ብሩህ ዘመን ወጋገን ናቸው፡፡ በአንድ አጋጣሚ ክርስቶስና ማርክስ የልብ፣ የልባቸውን እየተጨዋወቱ…
Rate this item
(2 votes)
 “--ሰምነር ካበረከተልን አራት ሥራዎች ውስጥ ዘርዓያዕቆብና ወልደ ህይወት ላይ የሚያተኩሩት ሥራዎቹ፣ ሁለት ነገሮችን ታሳቢ በማድረግ የተሰሩ ናቸው፡፡ የመጀመሪያው፣ ከኢትዮጵያ የተገኘውን አፍሪካዊ ፍልስፍና ለዓለም ማስተዋወቅ ሲሆን፣ ሁለተኛው ደግሞ የዘርዓያዕቆብን ኢትዮጵያዊነት ማስረገጥና ሐተታውም ከምዕራቡ ዓለም ፍልስፍና ጋር ያለውን ዝምድና ማሳየት ነው፡፡--” በማጠቃለያ…
Rate this item
(5 votes)
 ለዳግም ትንሳኤ ኮንሰርቱ ልምምድ ጀምሯል • ፖለቲከኞች አንድ ሆነው አንድ እንዲያደርጉን እፈልጋለሁ • ወደ ቀልባችን ካልተመለስን፣ወደ ከፋ ችግር እንገባለን ከ11 ዓመት በኋላ በቅርቡ “ሲያምሽ ያመኛል” የተሰኘ አዲስ አልበሙን ለአድናቂዎቹ ያደረሰው ዝነኛው ድምጻዊ ጎሳዬ ተስፋዬ፣ በዳግም ትንሳኤ ዋዜማ ምሽት በጊዮን ሆቴል…