ጥበብ

Rate this item
(0 votes)
ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በሃገራችን የተለያዩ የሽልማት ድርጅቶች እያቆጠቆጡ መጥተዋል፡፡ ምንም እንኳ በርካታ በውጥን የቀሩና ተጀምረው የተቋረጡ የሽልማት ድርጅቶች ቢኖሩም፣ በጣት የሚቆጠሩት ለዓመታት መዝለቅ ችለዋል፡፡ በዚህ ረገድ በሃገራችን የመጀመሪያው የሆነውና ላለፉት 13 ዓመታት ያለመቋረጥ የተዘጋጀው ‹የኢትዮጵያ ኢንተርናሽናል ፊልም ፌስቲቫል› በቀዳሚነት ይጠቀሳል፡፡…
Saturday, 16 November 2019 13:04

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(0 votes)
አዲስ ፀሐይ ስትወጣ ነግቶ “ዛሬ” ሲወለድ በ”ነገ” የሳቀው “ትናንት” ሄደ---ፊቱን አዙሮ ማልዶ ሳይሰናበት … አንድ ጊዜ፣ አንድ የውጭ አገር መጽሔት (New week) አንድ የካርቱን ቀልድ ይዞ ወጥቶ ነበር፡፡ በካርቱኑ ላይ እግዜር አንድ የቴሌቪዥን ሾው ላይ አተኩሮ ይታያል፡፡ አጠገቡ የተከመሩትን ፋይሎች፣…
Rate this item
(0 votes)
ሰርከስ ኢትዮጵያን ከመሰረቱት ታዳጊዎች አንዷ ነበረች። ሰርከስ ለማሳየት ወደ አውስትራሊያ ብዙ ጊዜ ተመላልሳለች:: በመጨረሻም ዜግነት ተሰጣትና ኑሮዋን በአውስትራሊያ አድርጋ ለረጅም ጊዜ ቆይታለች፡፡ ላለፉት 16 ዓመታት በአገረ አውስትራሊያ የኖረችው ወ/ሮ ሶስና ወጋየሁ፤ በተለያዩ ሥራዎቿ ከአውስትራሊያ መንግስት በርካታ ሽልማቶችን አግኝታለች፡፡ ዘንድሮ የተሸለመችው…
Saturday, 09 November 2019 13:40

የህይወት ጥግ

Written by
Rate this item
(0 votes)
- የሻማዎቹ ዋጋ ከኬኩ ዋጋ ከበለጠ፣ ዕድሜህ መግፋቱን ትገነዘባለህ፡፡ ቦብ ሆፕ- አዛውንቶች ሁሉን ነገር ያምናሉ፤ መካከለኛ ዕድሜ ላይ ያሉቱ ሁሉን ነገር ይጠረጥራሉ፤ ወጣቶች ሁሉን ነገር ያውቃሉ፡፡ ኦስካር ዋይልድ- ሰው ለመተኛት አልጋ ላይ ከመውጣቱ በፊት ቁጣውን ወይም ንዴቱን መርሳት አለበት፡፡ ሞሃንዳስ…
Saturday, 09 November 2019 13:09

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(0 votes)
‹‹እውነትን ገልብጦ ማሽሞንሞን ጥበብ እንጂ ፍትህ አይደለም›› ሴትዮዋ አዋቂ ዘንድ ሄዳ፡-‹‹ባለቤቴ አስቸገረኝ›› ትለዋለች፡፡ ‹‹ምነው?›› ‹‹መግባባት አልቻልንም፣ ደርሶ ቱግ ይላል፣ አያዳምጠኝም››… አዋቂውም የሚጠይቁትን ከጠየቁ በኋላ፡- ‹‹ጉዳይሽ ቀላል ነው፣ መድሃኒቱን ሰርቼ እሰጥሻለሁ፡፡ ከዛ በፊት ግን የምታደርጊው ነገር አለ›› አሏት፡፡ ‹‹ችግር የለም፡፡ ምን…
Rate this item
(0 votes)
ክቡር ዶክተር ሐዲስ ዓለማየሁ “ፍቅር እስከ መቃብር” በተሰኘ ልቦለድ ድርሰታቸው፤ የበዛብህና የሰብለ ፍቅር፣ እስከ መቃብር የዘለቀ መሆኑን አሳይተውናል፡፡ ይህ ጽሑፍ ደግም የቻይናዊቱ ሚንግ ፍቅር፣ እስከ ባሕር እንዴት እንደዘለቀ ያሳየናል፡፡ ቀደም ሲል ስለ ጋዜጠኝነት ሙያ ሥልጠና ለመውሰድ ወደ ቻይና ሄጀ በነበረበት…